Loading
እግዚአብሔር ፡ ምርኳችንን ፡ በመለሰልን ፡ ጊዜ እጅግ ፡ ደስተኞች ፡ ሆንን (፪x) ሃሴትንም ፡ ደስታንም ፡ ተሞላን ክብር ፡ ይሁን ፡ ሃሌሉያ ክብር ፡ ይሁን ፡ ለዘለዓለም ክብር ፡ ለእግዚአብሔር ፡ በሰማያት ፡ ሰማያት ክብር ፡ ይገባዋል (፪x) ታላቅ ፡ አምላክ ፡ ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም ክብር ፡ ይሁን ፡ ሃሌሉያ ክብር ፡ ይሁን ፡ ለዘለአለም
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.