Loading
Singer
እግዚአብሔር ፡ አለቴ ፡ አምባ ፡ መድሃኒቴ የምታመንብህ ፡ አምላኬ ፡ ረዳቴ አንተ ፡ መጠጊያዬና ፡ እና ፡ ደህንነቴ እወድሃለሁኝ ፡ አቤቱ ፡ ጉልበቴ ተስፋዬን ፡ በአምላኬ ፡ አድርጌአለሁ በእርሱ ፡ መሰማሪያ ፡ መስጌአለሁ ክፉው ፡ እንካዋን ፡ ሊነካኝ ፡ አይቀርበኝም ጌታ ፡ ለብቻዬ ፡ አይተወኝም በእግዚአሔር ፡ እታመናላሁ በእርሱ ፡ እንደዳንኩኝ ፡ አወቄአለሁ ማንም ፡ እንዳይጐዳኝ ፡ ጠባቂዬ እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ለኔ ፡ እረኛዬ ነፍሴ ፡ ተመከሪ ፡ ስሚኝ ፡ አሁን ዘውትር ፡ መታመኛሽ ፡ ኢየሱስ ፡ ይሁን ያዳነሽ ፡ አምላክሽ ፡ የሚወድሽ እየስሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ለአንቺ ፡ ያለሽ ለአንቺ ፡ ያለሽ ፡ ነፍሴ ፡ ለአንቺ ፡ ያለሽ ለአንቺ ፡ ያለሽ ፡ ነፍሴ ፡ ለአንቺ ፡ ያለሽ ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ለአንቺ ፡ ያለሽ ተመከሪ ፡ ነፍሴ ፡ ስሚኝ ፡ አሁን ተመከሪ ፡ ነፍሴ ፡ ስሚኝ ፡ አሁን ዘውትር ፡ መታመኛሽ ፡ ኢየሱስ ፡ ይሁን