Loading
Singer
እግዚአብሔር ፡ አለልኝ ፡ በቃ እርሱ ፡ ይበቃኛል ፡ በቃ (፪x) እግዚአብሔርን ፡ ሚበልጥ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ አለ ፡ ወይ ከእኔ ፡ አምላክ ፡ የሚሻል ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ አለ ፡ ወይ (፪x) ሌላ ፡ ሌላ ፡ አለ ፡ ወይ (፬x) ሌላ ፡ ሌላ ፡ አለ ፡ ወይ (፬x) አለልኝ ፡ ጌታ ፡ አለልኝ (፬x) ጌታ ፡ አለልኝ (፫x) የልቤ ፡ ፍሰሃ ፡ ነህ ፡ ፍሰሃ ፡ ነህ ፡ ፍሰሃ የነፍሴ ፡ ደስታ ፡ ነህ ፡ ደስታ ፡ ደስታ (፪x) አለኝ ፡ አንድ ፡ ተስፋ ፡ ከንቱ ፡ የማይጠፋ ኢየሱስ ፡ ይባላል ፡ ነፍሴን ፡ ይመልሳል (፪x) አለኝ ፡ አንድ ፡ ተስፋ ፡ ከንቱ ፡ የማይጠፋ ኢየሱስ ፡ ይባላል ፡ ነፍሴን ፡ ይመልሳል (፪x) ነፍሴን ፡ ይመልሳል (፬x) አለልኝ ፡ ጌታ ፡ አለልኝ (፬x) ጌታ ፡ አለልኝ (፬x) ልዑል ፡ ሆይ ፡ ከልዑሎችም ፡ በላይ ፡ አንተ ፡ ልዑል ፡ ነህ መተከያም ፡ መለኪያ ፡ የለውም ፡ ለልዑልናህ ለልዑልናህ (፫x) ለልዑልናህ (፫x) በዙፋን ፡ ላይ ፡ ላለው ፡ ክብር ፡ ክብር ፡ ይሁንለት ፡ ይሁንለት በማደሪያው ፡ ላይ ፡ ላለው ፡ ክብር ፡ ክብር ፡ ይሁንለት ፡ ይሁንለት ይሁንለት (፬x) ታናናሾች ፡ ታላላቆች ፡ ሁሉ ፡ ቅዱሳኑም ፡ የምትፈሩት አምላካችንን ፡ አክብሩት (፪x) አምጡ ፡ ምሥጋናውን ፡ አምጡ አምጡ ፡ ክብሩን ፡ አምጡ አምጡ ፡ ክብሩን ፡ አምጡ እስኪ ፡ አምጡ ፡ ምሥጋናውን ፡ አምጡ አምጡ ፡ ክብሩን ፡ አምጡ አምጡ ፡ ክብሩን ፡ አምጡ ምሥጋናውን ፡ አምጡ ፡ ክብሩን ፡ አምጡ ምሥጋናውን ፡ አምጡ ፡ ክብሩን ፡ አምጡ ጌታን ፡ ነዉ ፡ የታወቀ ፡ በዓለም ፡ ዝናው ፡ የገነነ ፍጥረት ፡ ሁሉ ፡ የሚሰግድለት ፡ ምላስ ፡ ሁሉ ፡ የሚያወራለት ለዚህ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ እሰግዳለሁ (፫x) ለዚህ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ እኖራለሁ (፫x) ለዚህ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ እግዛለሁ (፫x) መጸለይ ፡ አለልኝ ፡ በቃ እጸልያለሁኝ ፡ በቃ ለእግዚአብሔር ፡ ነገርኩት ፡ በቃ ለእግዚአብሔር ፡ ሰጠሁት ፡ በቃ ከጸሎት ፡ ሚበልጥ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ አለ ፡ ወይ ከጸሎት ፡ የሚሻል ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ አለ ፡ ወይ (፪x) ሌላ ፡ ሌላ ፡ አለ ፡ ወይ (፬x)