Loading
Singer
አዝ፦ የግሌ ፡ ነህ ፡ ወዳጄ (፫x) የእራሴ ፡ ነህ ፡ ወዳጄ (፫x) ወዳጅ ፡ የሚሏቸው ፡ አንድ ፡ ቀን ፡ ሲለዩ የቅርቤ ፡ ያልኳቸው ፡ ከአንተ ፡ ሰስተያዩ ግን ፡ አንተ ፡ ጥለህ ፡ የማትሄድ የማትከዳ ፡ አብዝተህ ፡ የምትወድ ወዳጄ ፡ ብዬ ፡ የማላፍርብህ አንተን ፡ ነው ፡ የእራሴ ፡ ያረኩህ (፪x) የእራሴ ፡ አልኩኝ ፡ ጉያህ ፡ ሥር ፡ ሆኜ አንዳች ፡ ላይነካኝ ፡ በአንተ ፡ ታምኜ የግሌን ፡ ወዳጅ ፡ ማን ፡ ሊወስድብኝ ሌላውን ፡ ትቼ ፡ ስሩ ፡ ገባሁኝ የእራሴ ፡ አልኩኝ የእራሴ ፡ የእራሴ ፡ የእራሴ የግሌ ፡ የግሌ ፡ የግሌ አዝ፦ የግሌ ፡ ነህ ፡ ወዳጄ (፫x) የእራሴ ፡ ነህ ፡ ወዳጄ (፫x) ወዳጅ ፡ የሚሏቸው ፡ አንድ ፡ ቀን ፡ ሲለዩ የቅርቤ ፡ ያልኳቸው ፡ ከአንተ ፡ ሰስተያዩ ግን ፡ አንተ ፡ ጥለህ ፡ የማትሄድ የማትከዳ ፡ አብዝተህ ፡ የምትወድ ወዳጄ ፡ ብዬ ፡ የማላፍርብህ አንተን ፡ ነው ፡ የእራሴ ፡ ያረኩህ (፪x) ከእንግዲህ ፡ አልፈራም ፡ ምን ፡ እሆን ፡ ብዬ የያዝኩት ፡ ታማኝ ፡ ሆኖኝ ፡ ጋሻዬ ጥሎኝ ፡ አልሄድም ፡ መንገድ ፡ ላይ ፡ ትቶ ና ፡ ልጄ ፡ እያለ ፡ እጄን ፡ ጐትቶ አስገባኝ ፡ ቀቶ አስገባኝ ፡ አስገባኝ ፡ አስገባኝ አስጠጋኝ ፡ አስጠጋኝ ፡ አስጠጋኝ ተደላደልኩኝ ፡ ወዳጅ ፡ አገኘሁ እፎይ ፡ የሚያስብል ፡ የሚመች ፡ ነው ጊዜ ፡ አይቶ ፡ አይርቅም ፡ ሁልጌዜ ፡ ያው ፡ ነው ስጋት ፡ አይገባኝ ፡ ልቤ ፡ ሙሉ ፡ ነው እፎይ ፡ ብያለሁ እፎዪ ፡ እፎዪ ፡ እፎዪ ፡ እፎይ (፪x) አዝ፦ የግሌ ፡ ነህ ፡ ወዳጄ (፫x) የእራሴ ፡ ነህ ፡ ወዳጄ (፫x) ወዳጅ ፡ የሚሏቸው ፡ አንድ ፡ ቀን ፡ ሲለዩ የቅርቤ ፡ ያልኳቸው ፡ ከአንተ ፡ ሰስተያዩ ግን ፡ አንተ ፡ ጥለህ ፡ የማትሄድ የማትከዳ ፡ አብዝተህ ፡ የምትወድ ወዳጄ ፡ ብዬ ፡ የማላፍርብህ አንተን ፡ ነው ፡ የእራሴ ፡ ያረኩህ (፪x)