Loading
Singer
አንተን ፡ ካገኘሁበት ፡ ከዛ ፡ እለት ፡ ጀምሮ ህይወቴ ፡ ተቀየረ ፡ ሆነ ፡ የሰላም ፡ ጉዞ አንተን ፡ ካገኘሁበት ፡ ከዛ ፡ እለት ፡ ጀምሮ ህይወቴ ፡ ተቀየረ ፡ ሆነ ፡ የሰላም ፡ ጉዞ አዝ፡ ፡ እድለኛ ፡ ነኝ ፡ እድለኛ ፡ ነኝ ፡ እኔ ልጅህ ፡ በመሆኔ እድለኛ ፡ ነኝ ፡ እድለኛ ፡ ነኝ ፡ እኔ ያንተ ፡ በመሆኔ (፪x) ለራሴ ፡ ከማስበው ፡ በላይ ፡ ታስብልኛለህ የሚያስፈልገኝን ፡ ሁሉ ፡ ቀድመህ ፡ ታዘጋጃለህ ከእናት ፡ ከአባቴም ፡ ይልቅ ፡ አንተ ፡ እጅጉን ፡ ቅርብ ፡ ነህ በሀዘን ፡ በደስታዬ ፡ ሁልጊዜ ፡ ከኔ ፡ ጋር ፡ ነህ አዝ፡ ፡ እድለኛ ፡ ነኝ ፡ እድለኛ ፡ ነኝ ፡ እኔ ልጅህ ፡ በመሆኔ እድለኛ ፡ ነኝ ፡ እድለኛ ፡ ነኝ ፡ እኔ ያንተ ፡ በመሆኔ (፪x) አዝ፡ ፡ እድለኛ ፡ ነኝ ፡ እድለኛ ፡ ነኝ ፡ እኔ ልጅህ ፡ በመሆኔ እድለኛ ፡ ነኝ ፡ እድለኛ ፡ ነኝ ፡ እኔ ያንተ ፡ በመሆኔ (፪x)