Loading
Singer
ምንም ሃያል ቢሆን ሰልፉ የበረታ ክንዱን ሰበረልኝ የይሁድ አንበሳ ከሁኔታ በላይ ልይ እንጂ አሻግሬ ጌታ ይስለመደኝ ሁሌ ድል ነው ለኔ ሁሌ ድል ነው ለኔ/8 ኧረ እኔስ ድል ነው የሚታየኝ እኔስ ከፍታ ነው የሚታየኝ እኔስ ድል ነው የሚታየኝ ኧረ እኔስ ከፍታ ነው የሚታየኝ የሚታየኝ/8 እንዴት ይታየኛል ዝቅታ ዝቅታ/2 የማመልከው አምላክ ሆኖልኝ ከፍታ/2 አምላኬ እኮ የተራራ አምላክ ብቻ አይደለም በሸለቆም ድል የእርሱ ነው በዝቅታም ድል የእርሱ ነው በማጣትም ድል የእርሱ ነው በማግኘትም ድል የእርሱ ነው ሁልጊዜ ድል የእርሱ ነው ድሉ እኮ የጌታ ነው ኧረ እኔስ ድል ነው … እኔስ አየው አየው አየው አሻግሬ የአምላኬ ክብር ሲሞላው ሃገሬን ኢትዮፒያ ሆይ ስሚ ትንቢት ልናገር ከንግዲ አይሆንም ጭንገፋና ውርደት ጭንገፋና ውርደት/4 ረሃብ እርዛት ጭንገፋና ውርደት/4 ረሃብ እርዛት ኧረ እኔስ ድል ነው …