Loading
Singer
ዲያቢሎሰን ተቃወሙት ከናንትም ይሸሻል ወደ እግዚያብሔሀር ቅረቡ ወደ እናንተ ይቀርባል በጸሎት ፅኑ ሁል ጊዚ አሳስቡት የሚያስጨንቃችሁን በእርሱ ላይ ጣሉት ወገኖች ወገኖች በርቱ በርቱ ለሰይጣን ሽንገላ እንዳትረቱ እንዳትረቱ ዘመኑ እጅገ ክፉ ቢሆንም መከራን ታገሱ ጌታ አይተወንም ሳትታክቱ ዘወትር ፀልዩ ከመስቀሉ ስር አትለዩ ወገኖች ወገኖች በርቱ በርቱ ለሰይጣን ሽንገላ እንዳትረቱ እንዳትረቱ መጋደላችን ከሰይጣን ጋር ነዉ ሃሳቡን አትሳቱ የሃሰት አባት ነው በሃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ በእምነት ተጋደሉ በሃይማኖት ፅኑ ወገኖች ወገኖች በርቱ በርቱ ለሰይጣን ሽንገላ እንዳትረቱ እንዳትረቱ ወንጌልን ላልሰሙ ወንጌልን አዳርሱ የዲያቢሎስን ስራ በእየሱስ ስም አፍርሱ እባብና ጊንጡን በስጣልን ተጫሙ እርስ በእርስ ተፅናኑ ተሸካከሙ ወገኖች ወገኖች በርቱ በርቱ ለሰይጣን ሽንገላ እንዳትረቱ እንዳትረቱ ከትላንት ይልቅ ዛሬ መዳናችን ቀርቦል በርቱና ተዋጉ ዲያቢሎስ ተዋክቦአል የቃሉን ሰይፍ ያዙ የእምነት ጋሻ አንሱ እየሱስ ጌታ ነው ይህንን አትርሱ ወገኖች ወገኖች በርቱ በርቱ ለሰይጣን ሽንገላ እንዳትረቱ እንዳትረቱ