Loading
Singer
አዝ፦ ዲያቢሎስ ፡ ምነው ፡ ቸኮለ ፡ ሊውጠን ፡ እየከጀለ መሰለኝ ፡ ቀኑ ፡ ሊደርስ ፡ የሰይጣን ፡ መንግስት ፡ ሊፈርስ በእርግጥ ፡ ቀኑ ፡ ደርሶ ፡ ነው ፡ የሚይዘው ፡ ግራ ፡ ገብቶት ፡ ነው (፫x) የገባው ፡ ደረቱን ፡ ነፍቶ ፡ ነጋሪት ፡ ከበሮ ፡ መቶ ሲወጣ ፡ በጣር ፡ ተይዞ ፡ በጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ስም ፡ ታዞ ፡ አይተናል ፡ ዛሬም ፡ ይሆናል ፡ የኢየሱስ ፡ ስሙ ፡ ያድናል አዝ፦ ዲያቢሎስ ፡ ምነው ፡ ቸኮለ ፡ ሊውጠን ፡ እየከጀለ መሰለኝ ፡ ቀኑ ፡ ሊደርስ ፡ የሰይጣን ፡ መንግስት ፡ ሊፈርስ በእርግጥ ፡ ቀኑ ፡ ደርሶ ፡ ነው ፡ የሚይዘው ፡ ግራ ፡ ገብቶት ፡ ነው (፫x) ሌባ ፡ ነው ፡ ነፍስን ፡ ይሰርቃል ፡ ከህይወት ፡ መንገድ ፡ ያርቃል አይገባም ፡ በዋናው ፡ በር ፡ ይያዛል ፡ መስኮት ፡ ሲሰብር ሲሸፍት ፡ እንደ ፡ ልማዱ ፡ ደቆሰው ፡ ኢየሱስ ፡ በክንዱ አዝ፦ ዲያቢሎስ ፡ ምነው ፡ ቸኮለ ፡ ሊውጠን ፡ እየከጀለ መሰለኝ ፡ ቀኑ ፡ ሊደርስ ፡ የሰይጣን ፡ መንግስት ፡ ሊፈርስ በእርግጥ ፡ ቀኑ ፡ ደርሶ ፡ ነው ፡ የሚይዘው ፡ ግራ ፡ ገብቶት ፡ ነው (፫x) አድራሻው ፡ አመድ ፡ አተላ ፡ እንደ ፡ ከብት ፡ አሳር ፡ ሲያበላ የለውም ፡ ክብር ፡ ማእረግ ፡ አያውቅም ፡ ሰው ፡ ማሳደግ ኢየሱስ ፡ አዳነን ፡ ከእጁ ፡ ሆ ፡ በሉ ፡ ስሙን ፡ አውጁ አዝ፦ ዲያቢሎስ ፡ ምነው ፡ ቸኮለ ፡ ሊውጠን ፡ እየከጀለ መሰለኝ ፡ ቀኑ ፡ ሊደርስ ፡ የሰይጣን ፡ መንግስት ፡ ሊፈርስ በእርግጥ ፡ ቀኑ ፡ ደርሶ ፡ ነው ፡ የሚይዘው ፡ ግራ ፡ ገብቶት ፡ ነው (፫x) ለመስቀል ፡ እንጨት ፡ ሲቆርጥ ፡ መዶሻ ፡ ሚስማር ፡ ሲሰጥ መቃብር ፡ ድንጋይ ፡ ሲገጥም ፡ ዘብ ፡ ሲያቆም ፡ ማእተም ፡ ሲያትም ፈርቶ ፡ ነው ፡ ይህ ፡ ሁሉ ፡ አበሳ ፡ አልቀረም ፡ ኢየሱስ ፡ ተነሳ