Loading
Singer
አዝ፦ደስ ፡ የሚለኝ ፡ ያኔ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ያኔ ስትከብር ፡ ስትነግስልኝ ፡ ምድህኔ የምረካው ፡ ያኔ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ያኔ ከፍ ፡ ስትል ፡ ስትገንልኝ ፡ መድህኔ ክብርህን ፡ ሳይ ፡ እጠግባለሁ በምስጋናህ ፡ ደስ ፡ ይለኛል አንተን ፡ ማክበር ፡ ማሞጋገስ ፡ ያረካኛል (፪x) ክበርልኝ ፡ የኔ ፡ ጌታ ፡ ክበርልኝ (፫x) ንገሥልኝ ፡ የኔ ፡ ወዳጅ ፡ ንገሥልኝ (፫x) ሰው ፡ ሁሉ ፡ ገብቶት ፡ ሲያመሰግንህ አምላኬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ጌታዬም ፡ ሲልህ ሲዘመር ፡ ላንተ ፡ ሲሆን ፡ እልልታ በሁሉም ፡ ስፍራ ፡ ስትሆን ፡ ጌታ ያኔ ፡ ነው ፡ የኔ ፡ ደስታ ፡ ስትነግሥልኝ ፡ ጌታ (፪x) ያኔ ፡ ነው ፡ የኔ ፡ ደስታ ፡ ስትከብርልኝ ፡ ጌታ (፪x) አዝ፦ደስ ፡ የሚለኝ ፡ ያኔ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ያኔ ስትከብር ፡ ስትነግስልኝ ፡ ምድህኔ የምረካው ፡ ያኔ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ያኔ ከፍ ፡ ስትል ፡ ስትገንልኝ ፡ መድህኔ ክብርህን ፡ ሳይ ፡ እጠግባለሁ በምስጋናህ ፡ ደስ ፡ ይለኛል አንተን ፡ ማክበር ፡ ማሞጋገስ ፡ ያረካኛል (፪x) ክበርልኝ ፡ የኔ ፡ ጌታ ፡ ክበርልኝ (፫x) ንገስልኝ ፡ የኔ ፡ ወዳጅ ፡ ንገሥልኝ (፫x) ሰው ፡ በፈቃዱ ፡ ሳይገደድ ጌታን ፡ ሲከተል ፡ እርሱን ፡ ሲወድ በቤቱም ፡ ሲኖር ፡ ሲቀር ፡ ተማርኮ በፍቅሩ ፡ ጉልበት ፡ ሳይ ፡ ተንበርክኮ ያኔ ፡ ነው ፡ ደስታዬኮ ፡ ሲበዛልህ ፡ አምልኮ (፬x) አዝ፦ደስ ፡ የሚለኝ ፡ ያኔ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ያኔ ስትከብር ፡ ስትነግስልኝ ፡ ምድህኔ የምረካው ፡ ያኔ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ያኔ ከፍ ፡ ስትል ፡ ስትገንልኝ ፡ መድህኔ ክብርህን ፡ ሳይ ፡ እጠግባለሁ በምስጋናህ ፡ ደስ ፡ ይለኛል አንተን ፡ ማክበር ፡ ማሞጋገስ ፡ ያረካኛል (፪x) ክበርልኝ ፡ የኔ ፡ ጌታ ፡ ክበርልኝ (፫x) ንገስልኝ ፡ የኔ ፡ ወዳጅ ፡ ንገሥልኝ (፫x) ፍጥረትም ፡ ካንተ ፡ ሥር ፡ ካንተ ፡ በታች ሲሆን ፡ ሲገዛ ፡ ደግሞም ፡ ሲመች በሥልጣንህ ፡ ቃል ፡ ታዞ ፡ ሲመራ የገነነውን ፡ ስምህን ፡ ሲፈራ ያኔ ፡ ነው ፡ የኔ ፡ ደስታ ፡ ስትነግሥልኝ ፡ ጌታ (፪x) ያኔ ፡ ነው ፡ የኔ ፡ ደስታ ፡ ስትከብርልኝ ፡ ጌታ (፪x) አዝ፦ደስ ፡ የሚለኝ ፡ ያኔ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ያኔ ስትከብር ፡ ስትነግስልኝ ፡ ምድህኔ የምረካው ፡ ያኔ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ያኔ ከፍ ፡ ስትል ፡ ስትገንልኝ ፡ መድህኔ ክብርህን ፡ ሳይ ፡ እጠግባለሁ በምስጋናህ ፡ ደስ ፡ ይለኛል አንተን ፡ ማክበር ፡ ማሞጋገስ ፡ ያረካኛል (፪x) ክበርልኝ ፡ የኔ ፡ ጌታ ፡ ክበርልኝ (፫x) ንገስልኝ ፡ የኔ ፡ ወዳጅ ፡ ንገሥልኝ (፫x)