Loading
Singer
አላስተያይህም ፡ ከሚሆነው ፡ ከሁኔታው ፡ ጋራ ከሚመጣው ፡ ዳግም ፡ ከሚሄደው ፡ ከንፋስ ፡ ሽውታ ምክንያቱ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ የማመልክበት በቂ ፡ ነው ፡ መዳኔ ፡ ከበቂም ፡ በላይ ፡ ነው ፡ መትረፌ ኢህን ፡ በሥልጣኑ ፡ ማድረግ ፡ ማን ፡ ቻለበት አይደለም ፡ ዎይ ፡ ያወጣኸኝ ፡ ከባርነት አይደለም ፡ ዎይ ፡ የፈታኸኝ ፡ ከእስራት ታዲያ ፡ እንዴት ፡ ነው ፡ መኖሩ ዳግም ፡ ተለይቶ ፡ ወጥቶ ፡ ከነጻነት ድሮዬን ፡ አልሻም ፡ ድሮዬን ፡ አልደግምም እኔ ፡ አልመለስም ፡ እስር ፡ ቤት አዝ፦ እኔ ፡ አልመለስም ፡ እስር ፡ ቤት አልመለስም ፡ እስር ፡ ቤት (፫x) ውሻ ፡ ወደ ፡ ትፋቱ ፡ እንዲመልስ አልገኝም ፡ ኋላዬን ፡ ስከልስ የያዝኩት ፡ መንገድ ፡ ገብቶኛል ልክ ፡ ነው ፡ ማን ፡ ያስተኛል ሕይወት ፡ ነው ፡ እውነት ፡ የሞላበት የሰላም ፡ ነው ፡ ቤቱ ፡ ያለንበት እጠራለሁ ፡ እንጂ ፡ ሌላውን ያልገባውን ፡ ያላየዉን እኔ ፡ አልመለስም ፡ እስር ፡ ቤት አዝ፦ አልመለስም ፡ እስር ፡ ቤት (፪x) እኔ ፡ አልመለስም ፡ እስር ፡ ቤት (፪x) አልመለስም ፡ እስር ፡ ቤት (፪x) እኔ ፡ አልመለስም ፡ እስር ፡ ቤት (፪x) ዴማስን : ሳልሆን ፡ ተላላ መንገድ ፡ ላይ ፡ ሳልቀር ፡ ከኋላ ከመቅበዝበዝ ፡ ሕይወት ፡ ድኛለሁ ከዓለም ፡ ፍቅር ፡ ተርፊያለሁ ዘምራለው ፡ ከቶ ፡ አልዘፍንም : ቆሜ ጾሜ ፡ ታች ፡ አልወርድም እላይ ፡ ተሰይሜ አበራለሁ ፡ ገና ፡ መዳኔን ብርቁን ፡ ታሪክ ፡ የኢየሱሴን እኔ ፡ አልመለስም ፡ እስር ፡ ቤት አዝ፦ አልመለስም ፡ እስር ፡ ቤት (፪x) እኔ ፡ አልመለስም ፡ እስር ፡ ቤት (፪x) እኔ ፡ አልመለስም ፡ እስር ፡ ቤት (፪x) አልመለስም ፡ እስር ፡ ቤት (፪x)