Loading
Singer
መልካምነትህ ፡ በጐነትህ ከመታውቅ ፡ ያለፋል ፡ ጌታ ፡ ፍቅርህ ምን ፡ ብዬ ፡ ልግለጽው ፡ ኦ ፡ ሰላምህ እኔን ፡ የወደድህ ፡ አንተ ፡ ብሩክ ፡ ነህ ፡ ብሩክ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ ፡ ብሩክ ፡ ነህ ፡ ብሩክ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ ፡ ብሩክ ፡ ነህ ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ መልካም ፡ ሆኖልኛል ፡ እንተን ፡ ማመኔ አትለየኝም ፡ አለህ ፡ ክጐኔ ከአንተ ፡ የተነሳ ፡ አብረኸኝ ፡ ስላላህ ዙሬያን ፡ ከበበው ፡ ጌታ ፡ ምህረትህ ፡ በረከቴ ፡ ኢየሱስ ፡ በረከቴ ፡ ነህ ፡ በረከቴ ፡ ኢየሱስ ፡ በረከቴ ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ድንቅ ፡ ነው ፡ ለኔ ፡ የአንተ ፡ ስራ ከየቱ ፡ ጀምሬ ፡ የቱን ፡ ላውራ በዘመኔ ፡ ሁሉ ፡ አመልክሃለሁ ድንቅ ፡ ነህ ፡ እያልኩኝ ፡ ለአንተ ፡ ዘምራለሁ ንጉሥ ፡ ለሚወደው ፡ እንደሚደርግለት ጌታ ፡ አረክልኝ ፡ በሰዎች ፡ ሁሉ ፡ ፊት በቤትህ ፡ በፊትህ ፡ እንደሚወደድ ፡ ልጅ ስጦታን ፡ ሰጠኸኝ ፡ ጌታ ፡ ከአንተ ፡ እጅ ፡ ሞገሴ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ ፡ ሞገሴ ፡ ነህ ፡ ሞገሴ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ ፡ ሞገሴ ፡ ነህ ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ከስጦታዎች ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ የሆነውን ኢየሱስን ፡ ሰጠኸኝ ፡ አንዱን ፡ ልጅህን የሕይወት ፡ ውኃ ፡ ምንጭ ፡ ዘለዓለም ፡ የሚፈልቅ ዘለዓለም ፡ ኖራለሁ ፡ እይሱስን ፡ ሳዳንቅ ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ድንቅ ፡ ነው ፡ ለኔ ፡ የአንተ ፡ ስራ ከየቱ ፡ ጀምሬ ፡ የቱን ፡ ላውራ በዘመኔ ፡ ሁሉ ፡ አመልክሃለሁ ድንቅ ፡ ነህ ፡ እያልኩኝ ፡ ለአንተ ፡ ዘምራለሁ