Loading
Singer
ደጃፌን ፡ ዘግቼ ፡ ስልህ ፡ አንተ ፡ ትሰማኛለህ (፪x) በስውር ፡ የነገርኩህን ፡ በግልጽ ፡ ትቀፍለኛለህ (፪x) እገባለሁ ፡ በሬን ፡ እዘጋለሁ ልቤን ፡ ደግሞ ፡ ላንተ ፡ አሳይሃለሁ (፪x) ሚረዳኝ ፡ የሚረዳኝ ፡ ነው (፪x) ለኢየሱስ ፡ ነገሬን ፡ ለሚያውቀው ልግባና ፡ የልቤን ፡ ላዋየው ሚረዳኝ ፡ የሚረዳኝ ፡ ነው (፪x) ለኢየሱስ ፡ ነገሬን ፡ ለሚያውቀው የልቤን ፡ ነግሬው ፡ አልፋለሁ ወደ ፡ እልፍኜ ፡ ገብቼ በሬን ፡ ደግሞ ፡ ዘግቼ የልቤን ፡ ለአንተ ፡ ለአንተ ፡ አዋያለሁ ለሰው ፡ ባወራው ፡ ምን አገኛለሁ የልቤን ፡ ለአንተ ፡ ለአንተ ፡ አዋያለሁ ለሰው ፡ ባወራው ፡ ምን ፡ አገኛለሁ (፪x) እገባለሁ ፡ በሬን ፡ እዘጋለሁ ልቤን ፡ ደግሞ ፡ ለአንተ ፡ አሳይሃለሁ (፪x) ትካዜዬን ፡ በአንተ ፡ ላይ ፡ እጥላልሁ የምትደግፍ ፡ አንተን ፡ ስላየሁ (፪x) ለሰው ፡ አላወራም ፡ ትርፉ ፡ መባከን ፡ ነው የልብ ፡ የሚረዳ ፡ ጌታ ፡ እንዳንተ ፡ ማነው (፪x) ከአንተ ፡ በላይ ፡ ወዳጅ ፡ ማን ፡ አለ ከአንተ ፡ በላይ ፡ ረዳት ፡ እኮ ፡ ማን ፡ አለ ከአንተ ፡ በላይ ፡ ተስፋ ፡ ማን ፡ አለ ከአንተ ፡ በላይ ፡ ረዳት ፡ እኮ ፡ ማን ፡ አለ እግዚአብሔር ፡ እንዳንተ ፡ ማንም ፡ የለም (፪x) ጌታዬ ፡ እንዳንተ ፡ ማንም ፡ የለም እግዚአብሔር ፡ እንዳንተ ፡ ማንም ፡ የለም ከአንተ ፡ በላይ ፡ ወዳጅ ፡ ማን ፡ አለ ከአንተ ፡ በላይ ፡ ረዳት ፡ እኮ ፡ ማን ፡ አለ ከአንተ ፡ በላይ ፡ ተስፋ ፡ ማን ፡ አለ ከአንተ ፡ በላይ ፡ ረዳት ፡ እኮ ፡ ማን ፡ አለ እግዚአብሔር ፡ እንዳንተ ፡ ማንም ፡ የለም (፪x) አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማንም ፡ የለም እግዚአብሔር ፡ እንዳንተ ፡ ማንም ፡ የለም