Loading
Singer
ቀናቶቼ ፡ በከንቱ ፡ ዓመታቶቼ ፡ በችኮላ እንዲሁ ፡ እንዳያልፉ ፡ ከዚህ ፡ በኋላ ዘመኔን ፡ በሙሉ ፡ በፊቴ ፡ ያለውን ያለ ፡ ፍሬ ፡ እንዳልሆን ፡ አስታጥቀኝ ፡ ኃይልን አዝ፦ ደህና ፡ ደህና ፡ ነኝ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን (፭x) ደህና ፡ ደህና ፡ ነኝ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን (፭x) የሕይወቴን ፡ መጸሃፍ ፡ የጻፈው ፡ እግዚአብሔር ደራሲው ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ ተራኪዋ ፡ እኔ ፡ ነኝ (፪x) የመጨረሻውን ፡ ምዕራፉን ፡ ሳነበው ደህና ፡ ነሽ ፡ በሎኛል ፡ ደህና ፡ ነኝ ፡ እላለው (፪x) አዝ፦ ደህና ፡ ደህና ፡ ነኝ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን (፭x) ደህና ፡ ደህና ፡ ነኝ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን (፭x) ሳለ ፡ መድሃኒያለም ፡ በዙፋኑ ፡ ላይ በቀኝም ፡ በግራም ፡ ሠላም ፡ አይደል ፡ ወይ (፪x) እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ እፎይ ፡ ብያለሁ በአገሪቱ ፡ ላይ ፡ ተዘ. (1) . (፪x) አዝ፦ ደህና ፡ ደህና ፡ ነኝ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን (፭x) ደህና ፡ ደህና ፡ ነኝ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን (፭x) እግዚአብሔር ፡ አምላኬ ፡ ደህንነት ፡ ሆነልኝ እግዚአብሔር ፡ አምላኬ ፡ እፎይታ ፡ ሆነልኝ እግዚአብሔር ፡ አምላኬ ፡ ጸጥታ ፡ ሆነልኝ እግዚአብሔር ፡ አምላኬ ፡ ሠላሜ ፡ ሆነልኝ አዝ፦ ደህና ፡ ደህና ፡ ነኝ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን (፭x) ደህና ፡ ደህና ፡ ነኝ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን (፭x) ምሥጋና ፡ የሚገባው ፡ አምልኮ ፡ የሚገባው ዝማሬ ፡ የሚገባው ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላኬ ፡ ነው (፪x) አምልኮ ፡ የሚገባው ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላኬ ፡ ነው መምስገን ፡ የሚገባው ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላኬ ፡ ነው መወደድ ፡ የሚገባው ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላኬ ፡ ነው መከብር ፡ የሚገባው ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላኬ ፡ ነው እግዚአብሔር ፡ አምላኬ ፡ ነው (፬x)