Loading
Singer
አዝ፦ ደባል ፡ አልፈልግም ፡ ኢየሱስ ፡ ይበቃኛል የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ውኃ ፡ አጠጥቶ ፡ አርክቶኛል የእረፍቴ ፡ ባለቤት ፡ የዘለዓለም ፡ ደስታ አገዘ ፡ ድካሜን ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ የእኔ ፡ መከታ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ የእኔ ፡ መከታ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ የእኔ ፡ መከታ (፪x) ቀንበር ፡ የከበደው ፡ ብዙ ፡ ሸክም ፡ የተጫነው የሚያሳርፍ ፡ አጥቶ ፡ የባዘነን ፡ እንደኔ ፡ ማነው የችግር ፡ ቀን ፡ ወዳጅ ፡ ባልንጀራ ፡ ከጐኔ ፡ ጠፍቶ ደርሶ ፡ የታደገኝ ፡ ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ እኔ ፡ ድረስ ፡ መጥቶ አዝ፦ ደባል ፡ አልፈልግም ፡ ኢየሱስ ፡ ይበቃኛል የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ውኃ ፡ አጠጥቶ ፡ አርክቶኛል የእረፍቴ ፡ ባለቤት ፡ የዘለዓለም ፡ ደስታ አገዘ ፡ ድካሜን ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ የእኔ ፡ መከታ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ የእኔ ፡ መከታ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ የእኔ ፡ መከታ (፪x) ሁሉን ፡ አሳልፎ ፡ ለቁም ፡ ነገር ፡ እኔን ፡ ሲያበቃ ክብሩን ፡ ለሌላ ፡ አልሰጥ ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ እየረዳኝ ውርደቴን ፡ ለወጠ ፡ ተራ ፡ ደርሶኝ ፡ አሳረፈኝ ሜዳ ፡ ተራራውን ፡ ሰርጓጐቱን ፡ አሳለፈኝ አዝ፦ ደባል ፡ አልፈልግም ፡ ኢየሱስ ፡ ይበቃኛል የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ውኃ ፡ አጠጥቶ ፡ አርክቶኛል የእረፍቴ ፡ ባለቤት ፡ የዘለዓለም ፡ ደስታ አገዘ ፡ ድካሜን ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ የእኔ ፡ መከታ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ የእኔ ፡ መከታ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ የእኔ ፡ መከታ (፪x) ወዲህ ፡ ወዲያ ፡ አልል ፡ አልቅበዘበዝ ፡ ከእንግዲህማ ጩኸቴ ፡ በአምላኬ ፡ ልመናዬ ፡ ከተሰማ መድኃኒቴ ፡ ሆነኝ ፡ ፈውሶኛል ፡ ያለ ፡ ጠባሳ ቀረ ፡ መጨነቄ ፡ ሄዶልኛል ፡ ያ ፡ ሁሉ ፡ አበሳ አዝ፦ ደባል ፡ አልፈልግም ፡ ኢየሱስ ፡ ይበቃኛል የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ውኃ ፡ አጠጥቶ ፡ አርክቶኛል የእረፍቴ ፡ ባለቤት ፡ የዘለዓለም ፡ ደስታ አገዘ ፡ ድካሜን ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ የእኔ ፡ መከታ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ የእኔ ፡ መከታ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ የእኔ ፡ መከታ (፪x) በሌላ ፡ ሲመካ ፡ ባለው ፡ ሃብቱ ፡ ሲንጠራራ ልቡ ፡ አውቆ ፡ በትዕቢት ፡ በሚጠፋ ፡ በራሱ ፡ ሲኩራራ የሚመካ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ይመካ ፡ በኃያሉ ተስፋ ፡ ሰጥቶ ፡ አይክድም ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ እርሱ ፡ በቃሉ አዝ፦ ደባል ፡ አልፈልግም ፡ (ደባል ፡ አልፈልግም) ኢየሱስ ፡ ይበቃኛል ፡ (ኢየሱስ ፡ ይበቃኛል) የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ውኃ ፡ አጠጥቶ ፡ አርክቶኛል የእረፍቴ ፡ ባለቤት ፡ (የእረፍቴ ፡ ባለቤት) የዘለዓለም ፡ ደስታ ፡ (የዘለዓለም ፡ ደስታ) አገዘ ፡ ድካሜን ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ የእኔ ፡ መከታ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ የእኔ ፡ መከታ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ የእኔ ፡ መከታ (፪x)