Loading
ብቻዬን ፡ ስኖር ፡ በባዕድ ፡ ምድር ጐኔ ፡ ሆነህ ፡ እንደዐይን ፡ ምትጠብቅ ሆድ ፡ ሲብሰኝ ፡ ሳለቅስ ፡ ከፍቶኝ አይዞህ ፡ ባዬ ፡ ምትደርስልኝ አዝ፦ ምነው ፡ አቀም ፡ ኖሮኝ ፡ ችዬው ፡ ብከፍልህ ከብር ፡ ወርቅ ፡ የሚበልጥ ፡ ነገር ፡ ባገኝልህ የልቤ ፡ ሞልቶልኝ ፡ እፎይ ፡ እል ፡ ነበረ እልሜ ፡ እውን ፡ ሆኖ ፡ ችዬው ፡ ብከፍልህ ተመስገን (፪x) ፡ ተመስገን (፪x) ከፍ ፡ በል (፪x) ፡ ከፍ ፡ በል (፪x) (ሃ ፡ ኢየሱስ) (፬x) ብቻዬን ፡ ስኖር ፡ በባዕድ ፡ ምድር ጐኔ ፡ ሆነህ ፡ እንደዐይን ፡ ምትጠብቅ ሆድ ፡ ሲብሰኝ ፡ ሳለቅስ ፡ ከፍቶኝ አይዞህ ፡ ባዬ ፡ ምትደርስልኝ ሁልጊዜ ፡ ሳስብ ፡ እጅግ ፡ ይደንቀኛል ለእኔ ፡ ያለህን ፡ ፍቅር ፡ ሳስብ ፡ ይገርመኛል ወድሃለሁ ፡ ብልህ ፡ ሺ ፡ ቃላት ፡ ኖሮኝ ከተመስገን ፡ ሌላ ፡ ውድ ፡ ቃል ፡ ባገኝ ተመስገን (፪x) ፡ ተመስገን (፪x) ከፍ ፡ በል (፪x) ፡ ከፍ ፡ በል (፪x) አዝ፦ ምነው ፡ አቀም ፡ ኖሮኝ ፡ ችዬው ፡ ብከፍልህ ከብር ፡ ወርቅ ፡ የሚበልጥ ፡ ነገር ፡ ባገኝልህ የልቤ ፡ ሞልቶልኝ ፡ እፎይ ፡ እል ፡ ነበረ እልሜ ፡ እውን ፡ ሆኖ ፡ ችዬው ፡ ብከፍልህ ተመስገን (፪x) ፡ ተመስገን (፪x) ከፍ ፡ በል (፪x) ፡ ከፍ ፡ በል (፪x) (ሃ ፡ ኢየሱስ) (፬x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.