Loading
Singer
እንቅፋት ፡ አይመታኝ ፡ ጉድጓድም ፡ አይጥለኝ ፡ ጉድጓድም ፡ አይጥለኝ ፡ አሃ ፡ እህ ፡ ጉድጓድም ፡ አይጥለኝ ፡ የህይወቴ ፡ ብርሃን ፡ ኢየሱስ ፡ አለለኝ ፡አለልኝ አልደናገርም ፡ በጉዞዬ ፡ ሁሉ ፡ በመንገዴ ፡ ሁሉ ፡ አሃ ፡ እህ ፡ በመንገዴ ፡ ሁሉ መንገዴን ፡ አነጻሁ ፡ በቅዱሱ ፡ ቃሉ ፡ ቃሉ ፡ ቃሉ 3 በራ ፡ በራ ፡ በራ ፡ በራ ፡ በራ ፡ ጨለማዬ ፡ በራ ፡ በራ ፡ በራ ፡ በራ ፡ ጨለማዬ ፡ በራ ፡ ኑሮዬ ፡ ጨልሞ ፡ ጎጆዬም ፡ አዝምማ ፡ ጎጆዬም ፡ አዝምማ አሃ ፡ እህ ፡ ጎጆዬም ፡ አዝምማ ጌታ ፡ ቤቴ ፡ ገባ ፡ ትንሣኤ ፡ ተሰማ ፡ ተሰማ ፡ አሮጌውን ፡ ልብሴን ፡ አወለኩትና ፡ ወረወርኩትና ፡ አሃ ፡ እህ ፡ ወዲያ ፡ ጣልኩትና ፡ ጽድቁን ፡ አለበሰኝ ፡ በህይወት ፡ ልኖር ፡ ገና ፡ ገና ፡ ገና 3 በራ ፡ በራ ፡ በራ ፡ በራ ፡ በራ ፡ ጨለማዬ ፡ በራ ፡ በራ ፡ በራ ፡ በራ ፡ ጨለማዬ ፡ በራ ፡ ባርነቴ ፡ አበቃ ፡ ከኃጢያት ፡ ገላገለኝ ፡ ከኃጢያት ፡ ገላገለኝ ፡ አሃ ፡ እህ ፡ ከኃጢያት ፡ ገላገለኝ ፡ የውስጥ ፡ ዓይን ፡ በራ ፡ ከሰው ፡ ቀላቀለኝ ፡ ቀላቀለኝ ፡ እመሰክራለሁ ፡ ያደረክልኝን ፡ የሰራህልኝን፡ አሃ ፡ እህ ፡ የሰራህልኝን፡ በመስቀል ፡ ላይ ፡ ሞተህ ፡ ከሞት ፡ ያዳንከኝን ፡ ያዳንከኝን ፡ በራ ፡ በራ ፡ በራ ፡ በራ ፡ በራ ፡ ጨለማዬ ፡ በራ ፡ በራ ፡ በራ ፡ በራ ፡ ጨለማዬ ፡ በራ ፡