Loading
ባይኖችህ ከታየሁ ምን እፈልጋልሁ እልሻዳዩ ጌታ ባንተ እታመናለሁ እደገፍሃለሁ ሰማይን በስንዝር አንተ ትለካለህ ምድርን በመስፈርያ ሰብስበህ ቲዛለህ ውሆችን በፍኝህ የምትፍር ጌታ በምን ልመዝንህ ውዴ የኔ ጌታ የሱስ የኔ አለኝታ አማካሪ አትፈልግ አንተ ስትሰራ በፉትህ አይቆምም ታላቁ ተራራ ማስተልህ ታላቅ ጻድቅ በመንገህ እንዴት ልፍራ ታድያ እያለሁ በቤትህ ሳለሁ በመቅደስህ ደመና ባይታይ ባይነፍስም ንፋሱ የወይን ሃረግ ፍሬ መብልንም ባይሰጡ በፈጠርከኝ አምላክ ባንተ ደስ ይለኛል ክብርህ ጥጋቤ ነው ምን ይጎድልብኛል ከዚህ የበለጠ ምን ያስደስተኛል ልቤ ያደነቀህ ዘምር ያሰኘኛል ከሁሉም ይበልጣል ባንተ መታሰቤ ላቅርብ መስዋእቴን ደግሜ ደግሜ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.