Loading
Singer
አዝ፦ ብዙ ፡ ዘመን ፡ የተሸክምከኝ በሃሩሩ ፡ ጥላ ፡ የሆንክልኝ በዘላለም ፡ ፍቅርህ ፡ የወደድከኝ ኢየሱሴ ፡ ተባረክልኝ ኢየሱሴ ፡ ተባረክልኝ ኢየሱሴ ፡ ተባረክልኝ ኢየሱሴ ፡ ተባረክልኝ (፪x) ውለታህን ፡ ከቶ ፡ አልረሳውም በቃላት ፡ ልገልጸው ፡ እኔ ፡ አልችልም ለአንተ ፡ በመሰጠት ፡ ከነፍሴ ላክብርህ ፡ ላንግስህ ፡ ኢየሱሴ ለአንተ ፡ በመሰጠት ፡ ከነፍሴ ላክብርህ ፡ ላንግስህ ፡ ኢየሱሴ (፪x) ወደኸኛል ፡ አና ፡ አዳንከኝ በምህረትህ ፡ ዳግም ፡ አሰብከኝ ልዩ ፡ ነው ፡ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ፍቅርህ አስገረመኝ ፡ እኔን ፡ መወደድህ) (፪x) አዝ፦ ብዙ ፡ ዘመን ፡ የተሸክምከኝ በሃሩሩ ፡ ጥላ ፡ የሆንክልኝ በዘላለም ፡ ፍቅርህ ፡ የወደድከኝ ኢየሱሴ ፡ ተባረክልኝ (፬x) ውለታህን ፡ ከቶ ፡ አልረሳውም በቃላት ፡ ልገልጸው ፡ እኔ ፡ አልችልም ለአንተ ፡ በመሰጠት ፡ ከነፍሴ ላክብርህ ፡ ላንግስህ ፡ ኢየሱሴ) (፪x) ወዳጄ ፡ ሆይ ፡ ፍቅርህ ፡ ደንቆኛል እጄን ፡ በአፌ ፡ አስጭኖኛል ለአንተ ፡ ከመዘመር ፡ ለዘለዓለም ላፍታ ፡ ወደኋላ ፡ አልልም (፪x) አምላኬን ፡ ጠርቸው ፡ አላፈርኩም በእርሱ ፡ ተማምኜም ፡ አልከሰርኩም ስጠራው ፡ በድንገት ፡ ደርሶልኛል በከፍታዎች ፡ ላይ ፡ አቁሞኛል ስጠራው ፡ በድንገት ፡ ደርሶልኛል በከፍታዎች ፡ ላይ ፡ አቁሞኛል (፪x) ውለታህን ፡ ከቶ ፡ አልረሳውም በቃላት ፡ ልገልጸው ፡ እኔ ፡ አልችልም ለአንተ ፡ በመሰጠት ፡ ከነፍሴ ላክብርህ ፡ ላንግስህ ፡ ኢየሱሴ) (፪x) ወድቄ ፡ አልቀረሁም ፡ ተነሳሁኝ በአምላኬ ፡ ዳግመኛ ፡ ታሰብኩኝ ዛሬ ፡ በሰገነት ፡ ላይ ፡ ቆሜ ሰዋለሁ ፡ ምሥጋና ፡ ደጋግሜ (፪x) ወድቄ ፡ አልቀረሁም ፡ ተነሳሁኝ በአምላኬ ፡ ዳግመኛ ፡ ታሰብኩኝ ዛሬ ፡ በሰገነት/በከፍታዎች ፡ ላይ ፡ ቆሜ እሰዋለሁ ፡ ምሥጋና ፡ ደጋግሜ (፪x) አዝ፦ ብዙ ፡ ዘመን ፡ የተሸክምከኝ በሃሩሩ ፡ ጥላ ፡ የሆንክልኝ በዘላለም ፡ ፍቅርህ ፡ የወደድከኝ ኢየሱሴ ፡ ተባረክልኝ ኢየሱሴ ፡ ተባረክልኝ ኢየሱሴ ፡ ተባረክልኝ ኢየሱሴ ፡ ተባረክልኝ (፪x)