Loading
Singer
አዝ፦ በዚህ ፡ ዘመን ፡ አስተዋይ ፡ የሚሆን ፡ ዝም ፡ ይላሉ (፪x) ጌታ ፡ ሆይ ፡ አብዛልን ፡ ማስተዋል ኃጥያት ፡ በትር ፡ ይዞ ፡ ኦሆሆ ፡ አደባባይ ፡ ወጣ ፡ አሃሃ የሚቃወሙትን ፡ እኽኽ ፡ በችጋር ፡ ሊቀጣ ፡ አሃሃ ክፉዎች ፡ ሲደላቸው ፡ ኦሆሆ ፡ ጻድቃን ፡ ሲቸገሩ ፡ አሃሃ ተገለባበጠ ፡ እኽኽ ፡ እንዴት ፡ ነው ፡ ነገሩ አዝ፦ በዚህ ፡ ዘመን ፡ አስተዋይ ፡ የሚሆን ፡ ዝም ፡ ይላሉ (፪x) ጌታ ፡ ሆይ ፡ አብዛልን ፡ ማስተዋል ሃሰት ፡ ሲደራርብ ፡ እኽኽ ፡ በሹመት ፡ ላይ ፡ ሹመት ፡ አሃሃ እውነት ፡ ተናጋሪ ፡ እኽኽ ፡ ጠላት ፡ ሲበዛበት ፡ እኽኽ ደሆች ፡ ሲነቀሉ ፡ ኦሆሆ ፡ ከቤት፡ ከርስታቸው ፡ እኽኽ ጻድቅ ፡ ፈራጅ ፡ አምላክ ፡ አሃሃ ፡ ተሟገትላቸው ፡ አሃሃ አዝ፦ በዚህ ፡ ዘመን ፡ አስተዋይ ፡ የሚሆን ፡ ዝም ፡ ይላሉ (፪x) ጌታ ፡ ሆይ ፡ አብዛልን ፡ ማስተዋል አውሬው ፡ ሲያቆጠቁጥ ፡ እኽኽ ፡ ሥሩን ፡ ሲዘረጋ ፡ አሃሃ ሃሰተኛው ፡ መሲሕ ፡ እኽኽ ፡ አጃቢ ፡ ሲያንጋጋ ፡ አሃሃ ጊዜውን ፡ ካልመረመርን ፡ ዘመኑን ፡ ካልዋጀን ፡ አሃሃ የተወሰድን ፡ እንደሆን ፡ ኦሆሆ ፡ ሰዎች ፡ ምን ፡ ሊበጀን ፡ አሃሃ አዝ፦ በዚህ ፡ ዘመን ፡ አስተዋይ ፡ የሚሆን ፡ ዝም ፡ ይላሉ (፪x) ጌታ ፡ ሆይ ፡ አብዛልን ፡ ማስተዋል መዝናናት ፡ አበዛን ፡ እኽኽ ፡ መዋጋት ፡ ትተናል ፡ አሃሃ ያለነው ፡ ጦር ፡ ሜዳ ፡ አሃሃ ፡ መሆኑን ፡ ረስተናል ፡እኽኽ እስኪ ፡ እንበርከክ ፡ እኽኽ ፡ ወደ ፡ እልፍኝ ፡ እንግባ ፡ እኽኽ ሰይጣን ፡ ጸሎት ፡ እንጂ ፡ አሃሃ ፡ አይፈራም ፡ ጭብጨባ ፡ አሃሃ አዝ፦ በዚህ ፡ ዘመን ፡ አስተዋይ ፡ የሚሆን ፡ ዝም ፡ ይላሉ (፪x) ጌታ ፡ ሆይ ፡ አብዛልን ፡ ማስተዋል