Loading
Singer
“ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ” ሁልጊዜ ፡ እግዚአብሔርን ፡ እባርከዋለሁ ምሥጋናው ፡ ዘወትር ፡ ዘወትር ፡ በአፌ ፡ ነው (፪x) አቤቱ ፡ በኃይልህ ፡ ጌታ ፡ በችሎትህ እዚህ ፡ ደርሻለው ፡ እስቲ ፡ ላመስግንህ (፪x) ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ነው ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ነው ፡ ያለው ዝማሬ ፡ ዝማሬ ፡ ነው ዝማሬ ፡ ዝማሬ ፡ ነው ፡ ያለው በዘመኔ ፡ ሁሉ ፡ ላረክልኝ ፡ ነገር ተመሥገን ፡ ሌላ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ ልናገር (፪x) ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ነው ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ነው ፡ ያለው ዝማሬ ፡ ዝማሬ ፡ ነው ዝማሬ ፡ ዝማሬ ፡ ነው ፡ ያለው ትዝታዬ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ በቀን ፡ በሌሊት ቃሌም ፡ ንግግሬም ፡ ኢየሱስ ፡ ሆንክበት ትዝታዬ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ በቀን ፡ በሌሊት ቃሌም ፡ ንግግሬም ፡ ምሥጋና ፡ አለበት አቤቱ ፡ በኃይልህ ፡ ጌታ ፡ በችሎትህ እዚህ ፡ ደርሻለው ፡ እስቲ ፡ ላመስግንህ (፪x) ይህች ፡ ቀን ፡ ናትና ፡ አንተ ፡ የሰራሃት በሷ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ አደርጋለው ፡ ሀሴት (፪x) አቤቱ ፡ በኃይልህ ፡ ጌታ ፡ በችሎትህ እዚህ ፡ ደርሻለው ፡ እስቲ ፡ ላመስግንህ (፪x) ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ነው ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ነው ፡ ያለው ዝማሬ ፡ ዝማሬ ፡ ነው ዝማሬ ፡ ዝማሬ ፡ ነው ፡ ያለው