Loading
Singer
አዝ፦ በዘላለም ፡ ዙፋን ፡ ላይ ፡ ተቀምጠህ ፡ ያለህ በሰማይም ፡ በምድርም ፡ ሙሉ ፡ ስልጣን ፡ ያለህ ዙፋንህ ፡ ተነቃንቆ ፡ ተገርስሶ ፡ የት ፡ ያውቃል እግዚአብሔር ፡ እግዚአብሔር ፡ ነህ ዘንዶውን ፡ ገጠመክ ፡ አሸነፍክ ፡ ጌታ በኃይል ፡ በሰልፍም ፡ የምትበረታ ፅኑ ሀያላንን ሁሉ ፡ ያሸነፍክ የኃያል ፡ ኃያል ፡ ኢየሱስ ፡ ብርቱ ፡ ነህ አዝ፦ በዘላለም ፡ ዙፋን ፡ ላይ ፡ ተቀምጠህ ፡ ያለህ በሰማይም ፡ በምድርም ፡ ሙሉ ፡ ስልጣን ፡ ያለህ ዙፋንህ ፡ ተነቃንቆ ፡ ተገርስሶ ፡ የት ፡ ያውቃል እግዚአብሔር ፡ እግዚአብሔር ፡ ነህ ኃይልህ ፡ ከኃያላን ፡ ሁሉ ፡ ይበልጣል ውሀን ፡ እንደ ፡ ግንብ ፡ ቀጥ ፡ አድርጎ ፡ ያቆማል ከአጥፊዎችም ፡ እጅ ፡ ክንድህ ፡ ያስጥላል የይሁዳ ፡ አንበሳ ፡ ማን ፡ ይመስልሀል አዝ፦ በዘላለም ፡ ዙፋን ፡ ላይ ፡ ተቀምጠህ ፡ ያለህ በሰማይም ፡ በምድርም ፡ ሙሉ ፡ ስልጣን ፡ ያለህ ዙፋንህ ፡ ተነቃንቆ ፡ ተገርስሶ ፡ የት ፡ ያውቃል እግዚአብሔር ፡ እግዚአብሔር ፡ ነህ ኃይልህን ፡ ሳያውቁ ፡ የተነሱብህ አስከትተው ፡ ጦር ፡ የዘመቱብህ ክንድህ ፡ ገጥሟቸው ፡ ተሸንፈዋል ሥራቸው ፡ ጠፍቶ ፡ አንተ ፡ ነግሰሀል አዝ፦ በዘላለም ፡ ዙፋን ፡ ላይ ፡ ተቀምጠህ ፡ ያለህ በሰማይም ፡ በምድርም ፡ ሙሉ ፡ ስልጣን ፡ ያለህ ዙፋንህ ፡ ተነቃንቆ ፡ ተገርስሶ ፡ የት ፡ ያውቃል እግዚአብሔር ፡ እግዚአብሔር ፡ ነህ ሰማይ ፡ ምድርን ፡ በስልጣንህ ፡ ቃል ፍጥረት ፡ አስኪደነቅ ፡ ሰርተሀቸዋል ስላልተገኘልህ ፡ ከቶ ፡ ላንተ ፡ አቻ ሥምህ ፡ ገነነ ፡ እስከ ፡ ምድር ፡ ዳርቻ አዝ፦ በዘላለም ፡ ዙፋን ፡ ላይ ፡ ተቀምጠህ ፡ ያለህ በሰማይም ፡ በምድርም ፡ ሙሉ ፡ ስልጣን ፡ ያለህ ዙፋንህ ፡ ተነቃንቆ ፡ ተገርስሶ ፡ የት ፡ ያውቃል እግዚአብሔር ፡ እግዚአብሔር ፡ ነህ