Loading
Singer
እንዲህ ፡ ተብሎ ፡ አይነገር ፡ የጌታ ፡ ምህረት ለሰው ፡ ልጅ ፡ የሆነው ፡ ነገር ፡ በመስቀሉ ፡ ሞት (፪x) ቤዛ ፡ ሆነልን ፡ በመሃል ፡ ገብቶ ከሞት ፡ አዳነን ፡ ስለ ፡ እኛ ፡ ሞቶ (፪x) በጎልጎታ ፡ የፈሰሰው ፡ ደሙ ፡ እኔን ፡ ለማዳን ፡ ነው ፍቅሩን ፡ በሞት ፡ የገለጠው ፡ የታደገኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፍቅሩን ፡ በሞት ፡ የገለጠው ፡ የታደገኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው (እየሱስን ፡ ነው) ቤዛዬ ፡ ያልኩት (እየሱስን ፡ ነው) ምትኬ ፡ ያልኩት (እየሱስን ፡ ነው) ህይወቴ ፡ ያልኩት (እየሱስን ፡ ነው) አዳኜ ፡ ያልኩት በመስቀል ፡ ላይ ፡ ሃጥያቴን ተሸክሞ ፡ ሞተ ፡ ሞቴን ዛሬ ፡ በህይወት ፡ የምኖረው በሰራልኝ ፡ ውለታ ፡ ነው (፪x) (እየሱስን ፡ ነው) ቤዛዬ ፡ ያልኩት (እየሱስን ፡ ነው) ምትኬ ፡ ያልኩት (እየሱስን ፡ ነው) ህይወቴ ፡ ያልኩት (እየሱስን ፡ ነው) አዳኜ ፡ ያልኩት አመልከዋለሁ ፡ ሁልጊዜ ቤዛ ፡ ሆኗታል ፡ ለነፍሴ (፪x) ኢየሱሴ ፡ አዳኝ ፡ ለነፍሴ ኢየሱሴ ፡ ቤዛ ፡ ለነፍሴ ኢየሱሴ ፡ አዳኝ ፡ ለነፍሴ ኢየሱሴ ፡ ቤዛ ፡ ለነፍሴ (እየሱስን ፡ ነው) ቤዛዬ ፡ ያልኩት (እየሱስን ፡ ነው) ምትኬ ፡ ያልኩት (እየሱስን ፡ ነው) ህይወቴ ፡ ያልኩት (እየሱስን ፡ ነው) አዳኜ ፡ ያልኩት የሃጢያት ፡ እዳ ፡ የከበደኝ በጨለማ ፡ የተዋጥኩኝ ሆኜ ፡ ሳለው ፡ እኔ ፡ እስረኛ ኢየሱሴ ፡ ሞተልኛ በርሱ ፡ መሞት ፡ ህያው ፡ ሆንኩኝ ከዘላለም ፡ ጥፋት ፡ ዳንኩኝ (እየሱስን ፡ ነው) ቤዛዬ ፡ ያልኩት (እየሱስን ፡ ነው) ምትኬ ፡ ያልኩት (እየሱስን ፡ ነው) ህይወቴ ፡ ያልኩት (እየሱስን ፡ ነው) አዳኜ ፡ ያልኩት ለምን ፡ እንደወደድከኝ ፡ ባይገባኝም ይህንን ፡ አውቃለው ፡ ይህንን ስለ ፡ እኔ ፡ ሞተህ ፡ በህይወት ፡ መኖሬ ለዘለአለም ፡ ልጅህ ፡ መባሌ (፪x) አይቻለው ፡ ምህረትህን አይቻለው ፡ ልዩ ፡ ፍቅርህን ማን ፡ እንዳንተ ፡ ይሆናል ማንስ ፡ ልብን ፡ ይረዳል ለእኔስ ፡ ሁሉን ፡ ሆንክልኝ ጌታ ፡ በአንተ ፡ አማረብኝ (፪x) ማዕረጌ ፡ ነህ ፡ ለዘለዓለም ትምክቴ ፡ ነህ ፡ ለዘለዓለም ጋሻዬ ፡ ነህ ፡ ለዘለዓለም ትምክቴ/ውበቴ ፡ ነህ ፡ ለዘለዓለም (፪x)