Loading
Singer
በየት ፡ ሃገር ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ሰው ፡ ጥሎ ፡ የሚያወቀው ፡ እግዚአብሔር (፬x) እግዚአብሔር ፡ አይጥልሽም እግዚአብሔር ፡ አይተውሽም እግዚአብሔር ፡ አይረሳሽም (፪x) እግዚአብሔር ፡ አይጥልህም እግዚአብሔር ፡ አይተውህም እግዚአብሔር ፡ አይረሳህም (፪x) ዝም ፡ በሉ ፡ ዝም ፡ በሉ በኩራት ፡ አትናገሩ (፫x) እግዚአብሔር ፡ አዋቂ ፡ ነው ስራውን ፡ ሚመዝን ፡ ነው (፫x) የእኔ ፡ አምላክ ፡ አዋቂ ፡ ነው ስራውን ፡ ሚመዝን ፡ ነው (፫x) እግዚአብሔር ፡ አይጥለንም እግዚአብሔር ፡ አይተወንም እግዚአብሔር ፡ አይረሳንም (፪x) እግዚአብሔር ፡ አይጥለንም እግዚአብሔር ፡ አይተወንም እግዚአብሔር ፡ አይረሳንም (፪x) ሁሉም ፡ በየጓዳው ፡ ችግሩን ፡ እያየ አንተን ፡ ለማመስገን ፡ እንደምን ፡ ዘገየ (፪x) ምድር ፡ ሆይ ፡ ደስ ፡ ይበልሽ ሠማያትም ፡ ዘምሩ ፡ ኮረብቶች ፡ አጨብጭቡ ተራሮች ፡ እልል ፡ በሉ እግዚአብሔር ፡ ችግረኛውን ፡ አስቧል ፡ የተጐዳውን (፪x) ዝም ፡ በሉ ፡ ዝም ፡ በሉ በኩራት ፡ አትናገሩ (፫x) እግዚአብሔር ፡ አዋቂ ፡ ነው ስራውን ፡ ሚመዝን ፡ ነው (፫x) የእኔ ፡ አምላክ ፡ አዋቂ ፡ ነው ሥራውን ፡ ሚመዝን ፡ ነው (፫x) ሥራውን ፡ ሚመዝን ፡ ነው (፮x)