Loading
Singer
በወይኑ ፡ ሃረግ ፡ ፍሬ ፡ ባይገኝ እንዲሁም ፡ በለስ ፡ ባታፈራ እኔ ፡ ግን (፪x) ፡ በመድሃኒቴ ፡ አምላክ ደስ ፡ ይለኛል (፬x) ማጉረምረም ፡ ቢሞላኝ ፡ መከራው (እኔ ፡ ግን (፪x) ፡ ደስ ፡ ይለኛል) ልቤን ፡ በስብራት ፡ ቢያደቀው (እኔ ፡ ግን (፪x) ፡ ደስ ፡ ይለኛል) እምነቴን ፡ ቢያናውጥ ፡ የሚታየው (እኔ ፡ ግን (፪x) ፡ ደስ ፡ ይለኛል) ውስጤም ፡ ሲደነግጥ ፡ በሚሰማው (እኔ ፡ ግን (፪x) ፡ ደስ ፡ ይለኛል) እርሱ ፡ አለኝና ፡ ረዳቴ ልምንስ ፡ ልሥጋ ፡ ሆኖኝ ፡ ጉልበቴ በሁኔታዎች ፡ አልመዝነውም ለዘለዓለም ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው (፪x) ጌታ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው ጌታ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው ተስፋዬ ፡ ጨልሞ ፡ ባይኖር ፡ መላ (እኔ ፡ ግን (፪x) ፡ ደስ ፡ ይለኛል) ያመንኩት ፡ ወዳጄ ፡ ቢሆን ፡ ሌላ (እኔ ፡ ግን (፪x) ፡ ደስ ፡ ይለኛል) ሰማዩ ፡ ባይኖረው ፡ ምንም ፡ ደመና (እኔ ፡ ግን (፪x) ፡ ደስ ፡ ይለኛል) ባዶ ፡ ሸለቆው ፡ ውኃ ፡ ባይሞላ (እኔ ፡ ግን (፪x) ፡ ደስ ፡ ይለኛል) እርሱ ፡ አለኝና ፡ ረዳቴ ልምንስ ፡ ልሥጋ ፡ ሆኖኝ ፡ ጉልበቴ በሁኔታዎች ፡ አልመዝነውም ለዘለዓለም ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው (፪x) ጌታ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው ጌታ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው ኢየሱስ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው