Loading
Singer
አዝ፦ የእባቡን ፡ እራስ ፡ እቀጠቅጣለሁ! ገና ፡ ሥራውን ፡ አፈራርሳለሁ! በሥሙ ፡ ጉልበት ፡ እመታዋለሁ! ዕቅድ ፡ ሃሣቡን ፡ አፈራርሳለሁ! በኢየሱስ ፡ ሥም ፡ እመታዋለሁ! ዘወትር ፡ ምክሩን ፡ አበላሻለሁ! ገና ፡ ገና ፡ ከጅምሩ ፡ እኔን ፡ የመረጠኝ የወደደኝ ፡ ያከበረኝ ፡ ሙሉ ፡ መብት ፡ የሰጠኝ የከሳሼን ፡ ግንባር ፡ መቶ ፡ ፊቴ ፡ የዘረረው የማመልከው ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ ፡ የሚኖረው አዝ፦ የእባቡን ፡ እራስ ፡ እቀጠቅጣለሁ! ገና ፡ ሥራውን ፡ አፈራርሳለሁ! በሥሙ ፡ ጉልበት ፡ እመታዋለሁ! ዕቅድ ፡ ሃሣቡን ፡ አፈራርሳለሁ! በኢየሱስ ፡ ሥም ፡ እመታዋለሁ! ዘወትር ፡ ምክሩን ፡ አበላሻለሁ! ለነአብርሃም ፡ ለነይስሐቅ ፡ አምላክ ፡ የሆናቸው ሲድራቅ ፡ ሚሳቅ ፡ አብደናጐም ፡ ከእሣት ፡ ያወጣቸው ለነጳውሎስ ፡ በደማስቆ ፡ ተገልጦ ፡ የታያቸው እርሱ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ የእኛ ፡ ጌታ ፡ ሥልጣን ፡ በእጁ ፡ ያለው አዝ፦ የእባቡን ፡ እራስ ፡ እቀጠቅጣለሁ! ገና ፡ ሥራውን ፡ አፈራርሳለሁ! በሥሙ ፡ ጉልበት ፡ እመታዋለሁ! ዕቅድ ፡ ሃሣቡን ፡ አፈራርሳለሁ! በኢየሱስ ፡ ሥም ፡ እመታዋለሁ! ዘወትር ፡ ምክሩን ፡ አበላሻለሁ! ኤልያስን ፡ የሚሰማ ፡ ሲጣራ ፡ በቅጽበት ድንቅ ፡ አድራጊ ፡ ኃያል ፡ ጌታ ፡ የሚመልስ ፡ በእሣት አያሳፍር ፡ የበረታው ፡ በብርታቱ ፡ ታምኖ ያኖረናል ፡ እየሠራ ፡ ጠላትን ፡ አባሮ አዝ፦ የእባቡን ፡ እራስ ፡ እቀጠቅጣለሁ! ገና ፡ ሥራውን ፡ አፈራርሳለሁ! በሥሙ ፡ ጉልበት ፡ እመታዋለሁ! ዕቅድ ፡ ሃሣቡን ፡ አፈራርሳለሁ! በኢየሱስ ፡ ሥም ፡ እመታዋለሁ! ዘወትር ፡ ምክሩን ፡ አበላሻለሁ! እግዚአብሔር ፡ ዓብ ፡ ለአንድ ፡ ልጅ ፡ ሙሉ ፡ መብት ፡ የሰጠው ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ለእኛ ፡ ደግሞ ፡ እንዲሁ ፡ አሳለፈው በደዌ ፡ አልጋ ፡ ለማቀቀው ፡ በእሥራት ፡ ለኖረው መፍትሔ ፡ አለው ፡ የኢየሱስ ፡ ሥም ፡ ከእሥር ፡ ገላጋይ ፡ ነው አዝ፦ የእባቡን ፡ እራስ ፡ እቀጠቅጣለሁ! ገና ፡ ሥራውን ፡ አፈራርሳለሁ! በሥሙ ፡ ጉልበት ፡ እመታዋለሁ! ዕቅድ ፡ ሃሣቡን ፡ አፈራርሳለሁ! በኢየሱስ ፡ ሥም ፡ እመታዋለሁ! ዘወትር ፡ ምክሩን ፡ አበላሻለሁ! የአምላኬ ፡ ሥም ፡ የጸና ፡ ነው ፣ ዛሬም ፡ ለዘለዓለም የሚሠራ ፡ ኃይሉ ፣ ከቶ ፡ ጉልበቱ ፡ የማይደክም በሰማይም ፡ በምድርም ፡ ያሻውን ፡ ያደርጋል የሚከለክለው ፡ የለም ፣ በሥልጣን ፡ ይሠራል አዝ፦ የእባቡን ፡ እራስ ፡ እቀጠቅጣለሁ! ገና ፡ ሥራውን ፡ አፈራርሳለሁ! በሥሙ ፡ ጉልበት ፡ እመታዋለሁ! ዕቅድ ፡ ሃሣቡን ፡ አፈራርሳለሁ! በኢየሱስ ፡ ሥም ፡ እመታዋለሁ! ዘወትር ፡ ምክሩን ፡ አበላሻለሁ!