Loading
Singer
ያለውን ፡ ይፈፅማል ታማኝ ፡ ነው ፡ አይተነዋል በእሳት ፡ የሚመልስ እርሱ ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ ንጉሥ (፪x) እርሱ ፡ ነው ፡ የተነሳው እርሱ ፡ ነው ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ያለው የኢየሱስ ፡ ነው (፪x) ነጻ ፡ ብሎ ፡ ኢየሱስ ፡ ፈቶኛል የከበደኝን ፡ ቀንበሬን ፡ ሰብሮአል ሁሉ ፡ አዲስ ፡ ሆኖ ፡ ተፈጥሬአለሁ በፀጋው ፡ ብቻ ፡ ኦሆ ፡ በእርሱ ፡ እመካለሁ ተደርጐልኛል ፡ ኦሆሆ መቼ ፡ በሥራ ፡ ነው ፡ ኦሆ በፀጋው ፡ ብቻ ፡ ኦሆሆ በእርሱ ፡ እመካለሁ (፭x) ይጠብቁኝ ፡ ዘንድ ፡ መላእክቱን ፡ አዟል በእሳት ፡ ቀጥሮ ፡ ያራምደኛል ብርቱ ፡ ተዋጊ ፡ ሥሙም ፡ እግዚኣብሔር እረኛዬ ፡ ነው ፡ ኦሆሆ ፡ መቼም ፡ አይተኛም ብርቱ ፡ ተዋጊ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ሥሙም ፡ እግዚኣብሔር እረኛዬ ፡ ነው ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ መቼም ፡ አይተኛም ተናግሮ... ባጠገቤ ፡ ሺህ ፡ በቀኝ ፡ አስር ፡ ሺህ ጠላቴ ፡ ወድቆ ፡ በዓይኔ ፡ ብቻ ፡ አየሁ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ያለው ፡ ብርቱ ፡ ኃይል ፡ ነው ከኃይል ፡ ወደ ፡ ኃይል ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ ፡ እሻገራለሁ ባጠገቤ ፡ ሺህ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ በቀኝ ፡ አስር ፡ ሺህ ፡ አሄ ከኃይል ፡ ወደ ፡ ኃይል ፡ ኦሆ እሻገራለሁ ፡ እራመዳለሁ (፬x) ተናግሮ...