Loading
Singer
አዝ፦ በእሳት ፡ ውስጥ ፡ አልፌ ፡ አላቃጠለኝም በውኃ ፡ ውስጥ ፡ አልፌ ፡ አላሰጠመኝም የትናንቱ ፡ ኢየሱስ ፡ ዛሬም ፡ አልተወኝም እጁ ፡ እጄን ፡ ይዞታል ፡ አለቀቀኝም እጁ ፡ እጄን ፡ ይዞታል ፡ አለቀቀኝም (፪x) ወጀቡን ፡ ተው ፡ አውሎ ፡ ነፋሱንም እየገሰጸ ፡ ረዳኝ ፡ አልተወኝም አሻገረኝ ፡ ወዲያ ፡ ወዲያ ፡ ማዶ አልመሸብኝ ፡ መጥቶልኛል ፡ ማልዶ አዝ፦ በእሳት ፡ ውስጥ ፡ አልፌ ፡ አላቃጠለኝም በውኃ ፡ ውስጥ ፡ አልፌ ፡ አላሰጠመኝም የትናንቱ ፡ ኢየሱስ ፡ ዛሬም ፡ አልተወኝም እጁ ፡ እጄን ፡ ይዞታል ፡ አለቀቀኝም (፪x) አብሮኝ ፡ ሲጓዝ ፡ ሜዳ ፡ ተራራውን መቼም ፡ ቢሆን ፡ አልረሳም ፡ ውለታዉን እያስቻለኝ ፡ ልቤን ፡ እያሰፋ ደጋገፈኝ ፡ ያዘኝ ፡ እንዳልጠፋ አዝ፦ በእሳት ፡ ውስጥ ፡ አልፌ ፡ አላቃጠለኝም በውኃ ፡ ውስጥ ፡ አልፌ ፡ አላሰጠመኝም የትናንቱ ፡ ኢየሱስ ፡ ዛሬም ፡ አልተወኝም እጁ ፡ እጄን ፡ ይዞታል ፡ አለቀቀኝም (፪x) አቤት ፡ ስንቱን ፡ ስንቱን ፡ አሳለፈኝ እየከለለ ፡ ክፉ ፡ እንዳያገኘኝ ጐኔ ፡ ባይቆም ፡ ለሁለ ፡ ባቄ ፡ ነኝ ማዕበሉ ፡ ወጀቡ ፡ በከደነኝ አዝ፦ በእሳት ፡ ውስጥ ፡ አልፌ ፡ አላቃጠለኝም በውኃ ፡ ውስጥ ፡ አልፌ ፡ አላሰጠመኝም የትናንቱ ፡ ኢየሱስ ፡ ዛሬም ፡ አልተወኝም እጁ ፡ እጄን ፡ ይዞታል ፡ አለቀቀኝም (፪x) አይዞህ ፡ ባዬ ፡ አጽናኜ ፡ ጌታዬ የሰላም ፡ ምንጭ ፡ ደስታዬ ፡ እርካታዬ ተወጣሁት ፡ ጉልበቴ ፡ ኃይል ፡ ሆኖ አላፈረም ፡ ማንም ፡ እርሱን ፡ ተማምኖ አዝ፦ በእሳት ፡ ውስጥ ፡ አልፌ ፡ አላቃጠለኝም በውኃ ፡ ውስጥ ፡ አልፌ ፡ አላሰጠመኝም የትናንቱ ፡ ኢየሱስ ፡ ዛሬም ፡ አልተወኝም እጁ ፡ እጄን ፡ ይዞታል ፡ አለቀቀኝም (፪x)