Loading
Singer
አዝ፦ አንተ ፡ ግን (፮x) እስከፍጻሜው ፡ ሂድ (፮x) ይመጣል ፡ ሊያሳርፍህ ፡ ተግተህ ፡ በስፍራህ ቁም ፡ ዛሬም ፡ ድል ፡ አለና ፡ አትድከም ፡ በርታ ፡ ጽና ይመጣል ፡ ሊያሳርፍህ ፡ ተግተህ ፡ በስፍራህ ቁም ፡ ዛሬም ፡ ድል ፡ አለና ፡ አትድከም ፡ በርታ ፡ ጽና ጉልበት ፡ ዝሎ ፡ አቅም ፡ ሲከዳ ተስፋ ፡ አትቁረጥ ፡ ዐይንህን ፡ አንሳ ድካምህን ፡ ለእርሱ ፡ ንገረው ይረዳሃል ፡ የታመነ ፡ ነው ሰውን ፡ ጥሎ ፡ ፈጽሞ ፡ አያውቅም እዛው ፡ ሆነህ ፡ ጠብቀህ ፡ ዛሬም ሊጐበኝህ ፡ እርሱ ፡ ሲመጣ ምርጫ ፡ አትውሰድ ፡ ከቶ ፡ እንዳያጣህ አዝ፦ አንተ ፡ ግን (፮x) እስከፍጻሜው ፡ ሂድ (፮x) ይመጣል ፡ ሊያሳርፍህ ፡ ተግተህ ፡ በስፍራህ ቁም ፡ ዛሬም ፡ ድል ፡ አለና ፡ አትድከም ፡ በርታ ፡ ጽና ይመጣል ፡ ሊያሳርፍህ ፡ ተግተህ ፡ በስፍራህ ቁም ፡ ዛሬም ፡ ድል ፡ አለና ፡ አትድከም ፡ በርታ ፡ ጽና አየለብኝ ፡ ወጀቡ ፡ በእኔ ግራ ፡ ገባኝ ፡ ዛለ ፡ ጉልበቴ አቅም ፡ አጣሁ ፡ ከእንግዲህ ፡ በቃ ጌታን ፡ ብዬ ፡ ምንስ ፡ ሊመጣ የምታየው ፡ ተስፋ ፡ አስቆራጭ የምጸማው ፡ ፍፁም ፡ ማይመች ግድ ፡ የለህም ፡ ምጻቱ ፡ ቀርቦ አትመለሰ ፡ ግባ ፡ በቶሎ አዝ፦ አንተ ፡ ግን (፮x) እስከፍጻሜው ፡ ሂድ (፮x) ይመጣል ፡ ሊያሳርፍህ ፡ ተግተህ ፡ በስፍራህ ቁም ፡ ዛሬም ፡ ድል ፡ አለና ፡ አትድከም ፡ በርታ ፡ ጽና ይመጣል ፡ ሊያሳርፍህ ፡ ተግተህ ፡ በስፍራህ ቁም ፡ ዛሬም ፡ ድል ፡ አለና ፡ አትድከም ፡ በርታ ፡ ጽና የሙሽራው ፡ መምጫው ፡ ቀርቧል ሩቅ ፡ አይደለም ፡ ከበርህ ፡ ደርሷል ያለ ፡ ጊዜህ ፡ ዘይት ፡ ጨርሰህ እንዳያጣህ ፡ ከደጃፍ ፡ ወጥተህ ይልቅ ፡ ንቃ ፡ ይሙላ ፡ ዘይትህ የመክበሪያ ፡ ደርሷል ፡ ሰዓትህ ልትደምቅ ፡ ከእርሱ ፡ ጋራ አይደነጋግዝ ፡ መብራትህ ፡ ይብራ አዝ፦ አንተ ፡ ግን (፮x) እስከፍጻሜው ፡ ሂድ (፮x) ይመጣል ፡ ሊያሳርፍህ ፡ ተግተህ ፡ በስፍራህ ቁም ፡ ዛሬም ፡ ድል ፡ አለና ፡ አትድከም ፡ በርታ ፡ ጽና ይመጣል ፡ ሊያሳርፍህ ፡ ተግተህ ፡ በስፍራህ ቁም ፡ ዛሬም ፡ ድል ፡ አለና ፡ አትድከም ፡ በርታ ፡ ጽና