Loading
Singer
አዝ፦ በጨለማ ፡ ለነበርነው ፡ ብርሃን ፡ በራ አሄ ፡ ብርሃን ፡ በራ ፤ እኸ ፡ ብርሃን ፡ በራ አማኑኤል ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ከእኛ ፡ ጋራ ሲሆን ፡ ከእኛ ፡ ጋራ ፤ እኸ ፡ ከእኛ ፡ ጋራ በነጻነት ፡ ልንኖር ፡ ነጻ ፡ አወጣን ፡ ጌታ ዳግመኛ ፡ አንገኝም ፡ በጨለማው ፡ ቦታ መድሃኒያለም ፡ የዓለም ፡ መድሃኒት አነጋልን ፡ ድቅድቁን ፡ ሌሊት መድሃኒያለም ፡ የዓለም ፡ መድሃኒት አነጋልን ፡ ድቅድቁን ፡ ሌሊት (፪x) ፍቅር ፡ ነው (፫x) ጠላቶች ፡ ነበርን ፡ ወዳጅ ፡ አደረገን ወደ ፡ እራሱ ፡ ጉያ ፡ በፍቅር ፡ አስጠጋን ከሲኦል ፡ ታደገን ፡ ከእሳት ፡ ውስጥ ፡ ነጠቀን ለዘለዓለም ፡ እረፍት ፡ ወደ ፡ ቤቱ ፡ አስገባን (፪x) ፍቅር ፡ ነው ፡ ፍቅር (፫x) ፍቅር ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ ፍቅር አዝ፦ በጨለማ ፡ ለነበርነው ፡ ብርሃን ፡ በራ አሄ ፡ ብርሃን ፡ በራ ፤ እኸ ፡ ብርሃን ፡ በራ አማኑኤል ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ከእኛ ፡ ጋራ ሲሆን ፡ ከእኛ ፡ ጋራ ፤ እኸ ፡ ከእኛ ፡ ጋራ በነጻነት ፡ ልንኖር ፡ ነጻ ፡ አወጣን ፡ ጌታ ዳግመኛ ፡ አንገኝም ፡ በጨለማው ፡ ቦታ መድሃኒያለም ፡ የዓለም ፡ መድሃኒት አነጋልን ፡ ድቅድቁን ፡ ሌሊት መድሃኒያለም ፡ የዓለም ፡ መድሃኒት አነጋልን ፡ ድቅድቁን ፡ ሌሊት (፪x) ፍቅር ፡ ነው (፫x) በጫንቃችን ፡ ከብዶ ፡ ያጐበጠን ፡ ቀንበር አንገት ፡ አስደፍቶን ፡ ባሪያ ፡ አድርጐን ፡ ነበር የማይረሳው ፡ ጌታ ፡ ቀን ፡ ጠብቆ ፡ መጣ ከኃጢአት ፡ እስራት ፡ እኛን ፡ ሊያወጣ (፪x) ፍቅር ፡ ነው ፡ ፍቅር (፫x) ፍቅር ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ ፍቅር አዝ፦ በጨለማ ፡ ለነበርነው ፡ ብርሃን ፡ በራ አሄ ፡ ብርሃን ፡ በራ ፤ እኸ ፡ ብርሃን ፡ በራ አማኑኤል ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ከእኛ ፡ ጋራ ሲሆን ፡ ከእኛ ፡ ጋራ ፤ እኸ ፡ ከእኛ ፡ ጋራ በነጻነት ፡ ልንኖር ፡ ነጻ ፡ አወጣን ፡ ጌታ ዳግመኛ ፡ አንገኝም ፡ በጨለማው ፡ ቦታ መድሃኒያለም ፡ የዓለም ፡ መድሃኒት አነጋልን ፡ ድቅድቁን ፡ ሌሊት መድሃኒያለም ፡ የዓለም ፡ መድሃኒት አነጋልን ፡ ድቅድቁን ፡ ሌሊት (፪x) ፍቅር ፡ ነው (፫x)