Loading
Singer
አበቃ በተባለው ላይ እየሱስ መጥተህ የለም ወይ አበቃ በተባለው ላይ ድምጽህን ልከህ የለም ወይ እኮ እንዴት ብዬ ልጠርጥርህ ለኔ ታምነህ ስላየሁህ እኮ እንዴት ብዬ ልገምትህ ለኔ ታምነህ ስላየሁህ በቃ አይነሳም ዋጋም የለውም በተባለው ነገር ላይ ትደርስና ህይወት ትዘራለህ እንደገና //2x እንደገና ሆ ሆ እንደገና 4x አንድ ጊዜ አስበኝ አንድ ጊዜ ብቻ ባክህ ለጠላቴ አልሁን መዘበቻ ስል አንገዳጎደ ድሉን ከሰማይ ምስኪኑን ሲያነሳው አታዩኝም ወይ በቃ አይነሳም ዋጋም የለውም በተባለው ነገር ላይ ትደርስና ህይወት ትዘራለህ እንደገና //2x እንደገና ሆ ሆ እንደገና 4x የኔ ነገር ሞተ ሞተተቀበረ ብዬ አልናገርም እየሱስ እያለ ለሙታን ህይዋትን የሚሰጠው ጌታ ደርሶ ድንቅ ያደርጋል የጠራሁት ለታ ጉድጓድ ሲምስ ሲያደባ በኔ በክፉ ጠላት ሲረገም ቀኔ ታምራት ለኔ የሚያደርገው ከተፍ አለልኝ መች አስቻለው //2x . . .