Loading
Singer
በሚመራኝ ፡ እሄዳለሁ ህይወቴን ፡ ሰጥቼዋለሁ አልረሳም ፡ አስታዉሳለሁ በሞቱ ፡ ተፈውሻለሁ አዝ:- በሌት ፡ በቀኔ ፡ ይመራኛል ኢየሱስ ፡ ያስፈልገኛል እውነተኛ ፡ ወዳጄ ፡ ነው ነፍሴን ፡ በደሙ ፡ የገዛው ትዕዛዝህን ፡ አከብራለሁ በክንድህ ፡ እደገፋለሁ ተስፋ ፡ ሳልቆርጥ ፡ እጓዛለሁ አንድ ፡ ቀን ፡ አዳኜን ፡ አየዋለሁ አዝ:- በሌት ፡ በቀኔ ፡ ይመራኛል ኢየሱስ ፡ ያስፈልገኛል እውነተኛ ፡ ወዳጄ ፡ ነው ነፍሴን ፡ በደሙ ፡ የገዛት አልተክዝም ፡ ከቶ ፡ አልፈራም አንተ ፡ ካለህ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፍጹም ፡ ፍቅርህ ፡ መድኃኒቴ ማጽናኛ ፡ ነው ፡ ለሕይወቴ አዝ:- በሌት ፡ በቀኔ ፡ ይመራኛል ኢየሱስ ፡ ያስፈልገኛል እውነተኛ ፡ ወዳጄ ፡ ነው ነፍሴን ፡ በደሙ ፡ የገዛት አንዳንድ ፡ ጊዜ ፡ ፈተና ፡ ሲበዛ መከራ ፡ ችግር ፡ ቢበዛብን (ኧረ) ፡ አንድ ፡ እንኳ ፡ ቢታጣ ፡ የሚረዳ ኢየሱስ ፡ አለ ፡ ከእኛ ፡ ጋራ አንዳንድ ፡ ጊዜ ፡ ፈተና ፡ ሲበዛ ፡ (ሃሌሉያ) መከራ ፡ ችግር ፡ ቢበዛብን አንድ ፡ እንኳ ፡ ቢታጣ ፡ የሚረዳ ፡ (ቢታጣ) ኢየሱስ ፡ አለ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ (፫x)