Loading
Singer
በምህረትህ ፡ ተከልዬ አልፌአለው ፡ ሁሉን ፡ ችዬ ስላለኸኝ ፡ ዋስትናዬ ከቶ ፡ አልፈራም ፡ የነገዬን በጨለመው(ባስጨናቂው) ፡ ሌሊት ፡ ያኔ ፡ አሳልፈኽ ቀን ፡ ካወጣህልኝ ፡ እንባዬን ፡ አብሰኽ ነገን ፡ እንዴት ፡ ልፍራ ፡ ልስጋ ፡ ለመኖሬ አንተ ፡ እያለኸኝ ፡ የዘላለም ፡ ክብሬ እንካ ፡ ምሥጋናዬን ፡ እንካ (፫x) እንካ ፡ አምልኮዬን ፡ እንካ (፫x) እንካ ፡ ሽብሸባዬን ፡ እንካ (፫x) እንካ ፡ ዕልልታዬን ፡ እንካ (፫x) ይገባሃልና ፡ ጌታ ፡ ይገባሃልና ይገባሃልና ፡ ኢየሱስ ፡ ይገባሃልና በምህረትህ ፡ ተከልዬ አልፌአለው ፡ ሁሉን ፡ ችዬ ስላለኸኝ ፡ ዋስትናዬ ከቶ ፡ አልፈራም ፡ የነገዬን ጠላት ፡ በዙሪያዬ ፡ ቢያገሳ ፡ እንዳንበሳ ከለላዬን ፡ ሳይ ፡ ቢጮህ ፡ ቢያገሳ የሰማዩ ፡ አባቴ ፡ እኔን ፡ ከልሎኛል ክፉ ፡ አንዳያገኘኝ ፡ ቅጥር ፡ ቀጥሮልኛል እንካ ፡ ምሥጋናዬን ፡ እንካ (፫x) እንካ ፡ አምልኮዬን ፡ እንካ (፫x) እንካ ፡ ሽብሸባዬን ፡ እንካ (፫x) እንካ ፡ ዕልልታዬን ፡ እንካ (፫x) ይገባሃልና ፡ ጌታ ፡ ይገባሃልና ይገባሃልና ፡ ኢየሱስ ፡ ይገባሃልና በምህረትህ ፡ ተከልዬ አልፌአለው ፡ ሁሉን ፡ ችዬ ስላለኸኝ ፡ ዋስትናዬ ከቶ ፡ አልፈራም ፡ የነገዬን ባሸናፊው ፡ ጌታ ፡ ሁሉን ፡ ነገር ፡ ጥዬ በመንፈሱ ፡ ብርታት ፡ ቆምኩኝ ፡ ቀና ፡ ብዬ በሃይሌ ፡ አይደለም ፡ ወይም ፡ በብርታቴ ያቆመኝ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ የሆነኝ ፡ ጉልበቴ እንካ ፡ ምሥጋናዬን ፡ እንካ (፫x) እንካ ፡ አምልኮዬን ፡ እንካ (፫x) እንካ ፡ ሽብሸባዬን ፡ እንካ (፫x) እንካ ፡ ዕልልታዬን ፡ እንካ (፫x) ይገባሃልና ፡ ጌታ ፡ ይገባሃልና ይገባሃልና ፡ ኢየሱስ ፡ ይገባሃልና በምህረትህ ፡ ተከልዬ አልፌአለው ፡ ሁሉን ፡ ችዬ ስላለኸኝ ፡ ዋስትናዬ ከቶ ፡ አልፈራም ፡ የነገዬን