Loading
Singer
አዝ፦ በማለዳም ፡ ምሥጋና ፡ በቀትርም ፡ ምሥጋና ፡ በሌሊትም ፡ ምሥጋና ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ይገባሃልና (፪x) ከየቀኑ ፡ ክፋት ፡ ስምህ ፡ ታድጐን በቁሳቁስ ፡ ብዛት??? ፡ ልጅህ??? ፡ ተጥሎ ከሚርመሰመሰው ፡ ከአመጽ ፡ ጦር ተዋግተህ ፡ አሸንፈን ፡ ኢየሱስ ፡ አለን ፡ ከአንተ ፡ ጋር አዝ፦ በማለዳም ፡ ምሥጋና ፡ በቀትርም ፡ ምሥጋና ፡ በሌሊትም ፡ ምሥጋና ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ይገባሃልና (፪x) ሃዘንን ፡ በደስታ ፡ ጥማት ፡ በርካታ ርሃብን ፡ በጥጋብ ፡ ጭንቀት ፡ በእፎይታ ሁሉንም ፡ በጊዜው ፡ ውብ ፡ አድርገህ ፡ የሰራህ የዘለዓለም ፡ አምላክ ፡ ኢየሱስ ፡ ይባረክ ፡ ስምህ አዝ፦ በማለዳም ፡ ምሥጋና ፡ በቀትርም ፡ ምሥጋና ፡ በሌሊትም ፡ ምሥጋና ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ይገባሃልና (፪x) ትንሿ ፡ አንደበቴ ፡ ምን ፡ ብላ ፡ ታውራ አሳልፈኸኛል ፡ ጽኑውን ፡ መከራ ውለታህ ፡ ያለበት ፡ ቆሞ ፡ ያመስግንህ ሌላ ፡ ምን ፡ ልበልህ ፡ አንተ ፡ ክብሩ ፡ ነህ አዝ፦ በማለዳም ፡ ምሥጋና ፡ በቀትርም ፡ ምሥጋና ፡ በሌሊትም ፡ ምሥጋና ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ይገባሃልና (፪x) ስለ ፡ ታላቅ ፡ ስራህ ፡ የምለው ፡ አለኝ በምክርም ፡ በድንቅ ፡ በሳቅ ፡ ሞላኸኝ ከዘለዓለም ፡ እስከ ፡ ዘለዓለም ፡ ድረስ ዙፋንህ ፡ ከፍ ፡ ይበል ፡ ውዴ ፡ አንተ ፡ ተወደስ አዝ፦ በማለዳም ፡ ምሥጋና ፡ በቀትርም ፡ ምሥጋና ፡ በሌሊትም ፡ ምሥጋና ምሥጋና ፡ ምሥጋና ፡ ይገባሃልና (፪x)