Loading
Singer
የተገባህ ምስጋና አንተ ነህ የኔ ጌታ የተገባህ ክብር ላንተ ነው የኔ ጌታ በምስጋና ወደ ፊትህ እቀርባለው ላመልክህ እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ይገባሃልና ለስምህ በምስጋና የተፈራህ ገናና አምላክ ነህ ልዑል አምላክ ብንዘምርህ ብንሰግድልህ አይበቃህም አእላፋት ያንተ ፍጥረት ላንተ ክብር ያዜማሉ ቀን ከለሊት ያንተን ስራ በምስጋና ያውጃሉ በማለዳ ምስጋናዬን አበዛለሁ እኔ አበዛለሁ በቀትርም ዝማሬዬን አበዛለሁ አበዛለሁ በማለዳ ምስጋናዬን አበዛለሁ እኔ አበዛለሁ በለሊትም ዝማሬዬን አበዛለሁ አበዛለሁ ስምህ ሃያል የአማልክቱም አምልካክ ገዢ ነህ ታላቅ ጌታ የሆነልህ ሰማይ ምድሩ ምስጋናህ መላእክቱ ላንተ ሞገስ ላንተ ግርማ ይዘምራሉ ባይገልፅህም ባዲስ ቅኔ ምስጋናህን ያውዳሉ በማለዳ ምስጋናዬን አበዛለሁ እኔ አበዛለሁ በቀትርም ዝማሬዬን አበዛለሁ አበዛለሁ በማለዳ ምስጋናዬን አበዛለሁ እኔ አበዛለሁ በለሊትም ዝማሬዬን አበዛለሁ አበዛለሁ ለኔ ብዙ ተደርጎልኛል ለኔ ብዙ ሆኖልኛል ከማመስገን በቀር ምን ይሻለኛል ከማመስገን በቀር ምን ይገልፅልኛል ከማመስገን በቀር ምን ይበጀኛል ከማመስገን በቀር ምን ይገልፅልኛል ለኔ ብዙ ሆኖልኛል ለኔ ብዙ ተደርጎልኛል ከማመስገን በቀር ምን ይሻለኛል ከማመስገን በቀር ምን ይገልፅልኛል ከማመስገን በቀር ምን ይበጀኛል ከማመስገን በቀር ምን ይገልፅልኛል እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን/2 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን/2 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን/2