Loading
Singer
አዝ:- በማዕበሉ ፡ ላይ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ በወጀቡ ፡ ላይ ፡ ጌታ ፡ ነህ (፬x) ያላሰብኩት ፡ ቢሆን ፡ አሃሃሃ ፡ ነገር ፡ ቢቀያየር ፡ ኦሆሆሆ ተስፋ ፡ ያደረኩት ፡ አሃሃሃ ፡ ሸንበቆው ፡ ቢሰበር ፡ ኦሆሆሆ ዐይን ፡ የሚጣልበት ፡ አሃሃሃ ፡ አንድ ፡ እንኳን ፡ ቢጠፋ ፡ ኦሆሆሆ ወጀቡ ፡ በርትቶ ፡ አሃሃሃ ፡ ለነገ ፡ ቢከፋ ፡ ኦሆሆሆ ድምጹን ፡ ሳልሰማ ፡ የማዕበሉን ሳላይ ፡ ያን ፡ ሃይል ፡ የንፋሱን በሙሉ ፡ ልቤ ፡ ጠራሃለው ለአንተ ፡ የማይሰግድ ፡ የማይቆም ፡ ማነው አዝ:- በማዕበሉ ፡ ላይ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ በወጀቡ ፡ ላይ ፡ ጌታ ፡ ነህ (፪x) ቀይ ፡ ባሕር ፡ ከፊቴ ፡ አሃሃሃ ፡ ቆሞ ፡ ሲያስጨንቅኝ ፡ ኦሆሆሆ ፈርንም ፡ ከሁአላ ፡ አሃሃሃ ፡ ሊመጣ ፡ ቢውጠኝ ፡ ኦሆሆሆ የማመልክህ ፡ አምላክ ፡ አሃሃሃ ፡ ወዴት ፡ ነህ ፡ እላለሁ ፡ ኦሆሆሆ በቃልህ ፡ እኔ ፡ ቆሜ ፡ አሃሃሃ ፡ ስምህን ፡ እጠራዋለሁ ፡ ኦሆሆሆ ጩኀቴን ፡ ሰምተህ ፡ ከሰማያት እራርተህልኝ ፡ እንደአባት መንጥቀህ ፡ ስንቴ ፡ አውጥተኀኛል የአምናው ፡ ለነገ ፡ እምነት ፡ ሆኖኛል አዝ:- በማዕበሉ ፡ ላይ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ በወጀቡ ፡ ላይ ፡ ጌታ ፡ ነህ (፬x)