Loading
Singer
ምንም ፡ እንኩዋን ፡ በለስ ፡ ባታፈራ በወይን ፡ ሀረግ ፡ ፍሬ ፡ ባይገኝ በወይራ ፡ ስራ ፡ ቢጎድል እርሾች ፡ መብል ፡ ባይሰጡ ላሞች ፡ በጋጣ ፡ ባይገኙም በጐች ፡ ከበረት ፡ ቢጠፉም በአንተ ፡ ደስ ፡ ይለኛል (፮x) በመጠባበቂያዬ ፡ እጠብቃለሁ አንተን ፡ ተስፋዬን ፡ አገኝሃለሁ (፮x) ምንም ፡ እንኩዋን ፡ በለስ ፡ ባታፈራ በወይን ፡ ሀረግ ፡ ፍሬ ፡ ባይገኝ በወይራ ፡ ስራ ፡ ቢጎድል እርሾች ፡ መብል ፡ ባይሰጡ ላሞች ፡ በጋጣ ፡ ባይገኙም በጐች ፡ ከበረት ፡ ቢጠፉም ብዙዎች ፡ ለማየት ፡ የተመኙትን ዓይኖች ፡ አይተዋል ፡ ተስፋ ፡ የክብሩን (፪x) ብዙዎች ፡ ለማየት ፡ የተመኙትን ዓይኖች ፡ አይተዋል ፡ ተስፋ ፡ የክብሩን (፭x) ጌታ ፡ እግዚኣብሔር ፡ ሃይሌ ፡ ነው እግሮቼን ፡ እንደ ፡ ዋላ ፡ የሚያጠነክረው በከፍታ ፡ የሚያስኬደው (፪x)