Loading
Singer
በለቅሶ ፡ ፈንታ ፡ ደስታ በሃዘን ፡ ምትክ ፡ እፎያታ አደረገልኝ ፡ አምላኬ አመልከዋለሁ ፡ ከልቤ አመልከዋለሁ ፡ ከልቤ (፬x) የገባሁበት ፡ ገብቶ ፡ ጌታዬ ፡ እኔን ፡ ረድቶ (፪x) አይቻለሁኝ ፡ በዓይኔ ፡ ታሪኬ ፡ ተለውጦ የገባሁበት ፡ ገብቶ ፡ ጌታዬ ፡ እኔን ፡ ረድቶ (፪x) አይቻለሁኝ ፡ በዓይኔ ፡ ታሪኬ ፡ ተለውጦ ምን ፡ ልበል ፡ ምን ፡ ልናገር ስላረክልኝ ፡ ነገር ምን ፡ ልበል ፡ ምን ፡ ልናገር ከማመስገን ፡ በቀር (፪x) በምድረበዳ ፡ መራኝ ፡ ከእጆቹ ፡ እያበላኝ (፪x) ከአበልኝ ፡ በጐነት ፡ አንዳችም ፡ ሳያሳጣኝ (፪x) በምድረበዳ ፡ መራኝ ፡ ከእጆቹ ፡ እያበላኝ (፪x) ከአበልኝ ፡ በጐነት ፡ አንዳችም ፡ ሳያሳጣኝ (፪x) ምን ፡ ልበል ፡ ምን ፡ ልናገር ስላረክልኝ ፡ ነገር ምን ፡ ልበል ፡ ምን ፡ ልናገር ከማመስገን ፡ በቀር (፪x) በቸርነቱ ፡ ነው ፡ እዚህ ፡ ያደረሰኝ ስለወደደ ፡ ነው ፡ ወግ ፡ ማረግ ፡ ያሳየኝ በቸርነቱ ፡ ነው ፡ እዚህ ፡ ያደረሰኝ ስለወደደ ፡ ነው ፡ ወግ ፡ ማረግ ፡ ያሳየኝ ተባረክ ፡ ብዬ ፡ አልረካሁም ፡ ጌታዬ (፪x) ፡ ባለውለታዬ ከፍ ፡ በል ፡ ብዬ ፡ አልረካሁም ፡ ጌታዬ (፪x) ፡ ባለውለታዬ ባለውለታዬ ፡ ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ (፰x)