Loading
Singer
እወርሳለሁ (፫x) ፡ ሃገሬን ፡ እወርሳለሁ አያለሁ (፫x) ፡ አምላኬን ፡ አያለሁ አዝ፦ እኔስ ፡ እውርሳለሁ ፡ ሃገሬን ደርሼ ፡ አያለሁ ፡ አምላኬን በምኞት ፡ አልቀርም ፡ ደርሳለሁ አምላኬ ፡ ይረዳኛል ፡ አምናለሁ አየዋለሁ ፡ ጌታን ፡ አየዋለሁ አየዋለሁ ፡ እርሱን ፡ አየዋለሁ (፪x) በጉዞ ፡ ላይ ፡ እያለሁ ፡ ብደናቀፍም ችግርም ፡ መከራ ፡ ቢፈራረቅም አንድ ፡ ቀን ፡ ይሄ ፡ ሁሉ ፡ ይቀርና እኔም ፡ እሰዋለሁ ፡ ለአምላኬ ፡ ምሥጋና አዜማለሁ ፡ ሁሌም ፡ አዜማለሁ አዜማለሁ ፡ ለጌታ ፡ አዜማለሁ (፪x) አዝ፦ እኔስ ፡ እውርሳለሁ ፡ ሃገሬን ደርሼ ፡ አያለሁ ፡ አምላኬን በምኞት ፡ አልቀርም ፡ ደርሳለሁ አምላኬ ፡ ይረዳኛል ፡ አምናለሁ አየዋለሁ ፡ ጌታን ፡ አየዋለሁ አየዋለሁ ፡ እርሱን ፡ አየዋለሁ (፪x) ተስፋ ፡ አስቆራጭ ፡ ነገር ፡ በአቋራጭ ፡ ቢነሳም እምነቴን ፡ ሊያስጥል ፡ በብርቱ ፡ ቢዋጋም ኢየሱስ ፡ ከጐኔ ፡ ነው ፡ ፍፁም ፡ ላይለየኝ ቃል ፡ ገብቶልኛል ፡ ጽዮንን ፡ ሊያወርሰኝ ሊያወርሰኝ ፡ ጌታ ፡ ሊያወርሰኝ ሊያወርሰኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ሊያወርሰኝ (፪x) አዝ፦ እኔስ ፡ እውርሳለሁ ፡ ሃገሬን ደርሼ ፡ አያለሁ ፡ አምላኬን በምኞት ፡ አልቀርም ፡ ደርሳለሁ አምላኬ ፡ ይረዳኛል ፡ አምናለሁ አየዋለሁ ፡ ጌታን ፡ አየዋለሁ አየዋለሁ ፡ እርሱን ፡ አየዋለሁ (፪x) ጠላት ፡ ተስፋ ፡ ቁረጥ ፡ እኔ ፡ አምልጫለሁ ከዚህ ፡ ዓለም ፡ ሲቃ ፡ በኢየሱስ ፡ ድኛለሁ ጌታዬ ፡ ሲመጣ ፡ ሄዳለሁ ፡ አብሬ ዘለዓለም ፡ እኖራለሁ ፡ በሰማይ ፡ ሃገሬ በላይ ፡ ነው ፡ ቤቴ ፡ በላይ ፡ ነው ሰማይ ፡ ነው ፡ ሃገሬ ፡ ሰማይ ፡ ነው (፫x)