Loading
Singer
ካፍህ ፡ የሚወጣው ፡ የአንተ ፡ ቃል የምትሻውን(የምትፈልገውን) ፡ ያደርጋል ፪X በከንቱ ፡ አይመለሥም ፬X ዝናብ ፡ በረዶ ፡ ከሰማይ ፡ እንደሚወርድ ፡ ምድርን ፡ እንደሚያረካት ታበቅል ፡ ታፈራም ፡ ደግሞም ፡ ዘንድ ፡ ሁሌ ፡ እንደሚያደርጋት ቃልህ ፡ እንደዚያው ፡ ነው ምክርህ ፡ የጸና ፡ ነው ፪X ካፍህ ፡ የሚወጣው ፡ የአንተ ፡ ቃል የምትሻውን(የምትፈልገውን) ፡ ያደርጋል ፪X በከንቱ ፡ አይመለሥም ፬X አቤት ፡ እንዴት ፡ የታደለ ቃልህን ፡ ሰምቶ ፡ የኖረ አዎ ፡ አቤት ፡ እንዴት ፡ የታደለ አንተን ፡ ሰምቶ ፡ የኖረ ፪X የታደለ ፡ ቃልህን ፡ ሰምቶ ፡ የኖረ የታደለ ፡ አንተን ፡ ሰምቶ ፡ የኖረ ፫X