Loading
Singer
ከአንተ ፡ በቀር ፡ በጐነት ፡ የለኝም ፡ ከአንተ ፡ በቀር ከአንተ ፡ በቀር ፡ መመኪያም ፡ የለኝም ፡ ከአንተ ፡ በቀር (፪x) ተስፋ ፡ ማደርገው ፡ አለኝ ፡ የምለው በሕይወት ፡ ዘመኔ ፡ አንተኑ ፡ ብቻ ፡ ነው (፪x) አንተኑ ፡ ብቻ ፡ ነው (፬x) ዓሣ ከውኃ ፡ ውስጥ ፡ ሲወጣ ከቶ ፡ እንደሌለው ፡ የመኖር ፡ ተስፋ እኔም ፡ ያለአንተ ፡ መኖር ፡ አልችልም ነፍሴ/ልቤ ፡ ወደደህ ፡ አልለይህም (፪x) በጐነቴ (፬x) ፡ አለቴ ፡ መድሃኒቴ እወድሃለሁ ፡ ጉልበቴ እወድሃለሁ ፡ ጉልበቴ (፬x) ስገረምና ፡ ስደነቅ ፡ ሁሌ በአንተ ፡ ቤት ፡ ይለቅ ፡ ጌታ ፡ ዘመኔ ደግ ፡ እንዳንተማ ፡ አይቼ ፡ አላውቅም ሁሌ ፡ መልካም ፡ ነህ ፡ አትለወጥም (፪x) ተስፋ ፡ ማደርገው ፡ አለኝ ፡ የምለው በሕይወት ፡ ዘመኔ ፡ አንተኑ ፡ ብቻ ፡ ነው (፪x) አንተኑ ፡ ብቻ ፡ ነው (፬x)