Loading
Singer
Updated 6d ago
አዝ፦ በገናውን እጄ ፡ እየደረደረ አፌም ፡ ምህረትህን ፡ እየተናገረ መንፈሴና ፡ ነፍሴ ፡ በአንድነት:ተስማምተው ያመሰግኑሃል ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ብለው ፡ ኦሆሆ በምሥጋና ፡ የተፈራህ ፡ በአምልኮ ፡ ኦሆሆ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ እኮ (፪x) የለም ፡ እኮ ፡ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ እኮ የለም ፡ እኮ ፡ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ እኮ ተመስገን ፡ ሳልል ፡ መሰውያው ፡ ሳይከፈት አፌ ፡ ሳይጠራህ ፡ ፀሐይ ፡ አትጠልቅም ልኡል ፡ ነህ ፡ መልካም ፡ ሥምህ ፡ ያማረ ዙፋንህ ፡ ከጥንት ፡ የተከበረ አዝ፦ በገናውን እጄ ፡ እየደረደረ አፌም ፡ ምህረትህን ፡ እየተናገረ መንፈሴና ፡ ነፍሴ ፡ በአንድነት:ተስማምተው ያመሰግኑሃል ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ብለው ፡ ኦሆሆ በምሥጋና ፡ የተፈራህ ፡ በአምልኮ ፡ ኦሆሆ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ እኮ (፪x) የለም ፡ እኮ ፡ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ እኮ የለም ፡ እኮ ፡ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ እኮ የገባኝ ፡ ነገር ፡ የተረዳሁት ልቤ ፡ ውስጥ ፡ አለ ፡ ከአንተ ፡ ያገኘሁት ዝም ፡ በል ፡ ቢሉኝ ፡ አይሆንልኝም የገባኝ ፡ ፍቅርህ ፡ አያስችለኝም አዝ፦ በገናውን እጄ ፡ እየደረደረ አፌም ፡ ምህረትህን ፡ እየተናገረ መንፈሴና ፡ ነፍሴ ፡ በአንድነት:ተስማምተው ያመሰግኑሃል ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ብለው ፡ ኦሆሆ በምሥጋና ፡ የተፈራህ ፡ በአምልኮ ፡ ኦሆሆ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ እኮ (፪x) የለም ፡ እኮ ፡ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ እኮ የለም ፡ እኮ ፡ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ እኮ ያማረ ፡ ዜማ ፡ ነፍሴ ፡ አፈለቀች ለአንተ ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ እያለች እደሰታለሁ ፡ አምላኬ ፡ አንተ ፡ ነህ ታማኙ ፡ ጌታ ፡ እንከን ፡ የሌለህ አዝ፦ በገናውን እጄ ፡ እየደረደረ አፌም ፡ ምህረትህን ፡ እየተናገረ መንፈሴና ፡ ነፍሴ ፡ በአንድነት:ተስማምተው ያመሰግኑሃል ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ብለው ፡ ኦሆሆ በምሥጋና ፡ የተፈራህ ፡ በአምልኮ ፡ ኦሆሆ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ እኮ (፪x) የለም ፡ እኮ ፡ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ እኮ የለም ፡ እኮ ፡ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ እኮ