Loading
Singer
በፍጥረት አንደበት የተመሰገንከው ካባቶቻችን ዘንድ ትልቅ ስፍራ ያለው ዛሬም በኛ መሃል ስምክን እንቀድሰው ከምድር ጫፍ እስከ ጫፍ ክብር ያንተ ብቻ ነው ሞገስ ያንተ ብቻ ነው ዝናም ያንተ ብቻ ነው ክብር የአንተ ብቻ ነው ክብር/3 ለእግዚአብሔር ሞገስ/3 ለዘለአለም ንገስ ዝና/3 ለሆንከው ገናና ሰላሜ ነህ አንተ እርፍ የአልኩብህ አንተ በቂዬ ነህ ሌላ አልፈልግም ሰላሜ ነህ አንተ እረፍቴ ነህ አንተ እርፍ የአልኩብህ አንተ በቂዬ ነህ ሌላ አልፈልግም እረፍቴ ነህ አንተ ደስታ ነህ ደስታን ያየሁብህ አንተ በቂዬ ነህ ሌላ አልፈልግም ደስታ ነህ አንተ እረፍቴ ነህ አንተ እረፍት የይሁብህ አንተ በቂዬ ነህ ሌላ አልፈልግም እረፍቴ ነህ አንተ ታጋሽ ቢባል ካንተ በላይ ታጋሽ ማን ነው ፍቅር ቢባል ቢባል ካንተ በላይ ፍቅር ማን ነው ደግስ ቢባል ቢባል ካንተ በላይ ደግ ማን ነው ፈዋሽ ቢባል ካንተ በላይ ፈዋሽ ማን ነው