Loading
Singer
አዝ፦ አውቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አምላክ ፡ እንደሌለ አውቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ ውጬ ፡ ክቡር ፡ እንደሌለ (፪x) አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ አምላክ ፡ ነህ አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ ክቡር ፡ ነህ (፪x) አንድ ፡ አምላክ ፡ አንድ ፡ ጌታ አንድ ፡ አባት ፡ አንድ ፡ ንጉሥ አብ ፡ ወልድ ፡ መንፈስ ፡ ቅዱስ (፪x) ሁሉንም ፡ የምታውቅ ፡ ሁሉንም ፡ የምትችል በሁሉም ፡ የምትኖር ዘለዓለማዊ ፡ አባት ፡ የሁሉ ፡ ፈጣሪ አንተ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር አዝ፦ አውቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ ሌላ (ሌላ) ፡ አምላክ ፡ እንደሌለ (ከአንተ ፡ ሌላ/ውጬ) አውቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ ውጬ ፡ ክቡር ፡ እንደሌለ (፪x) አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ አምላክ ፡ ነህ (አንተ ፡ ብቻ) አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ ክቡር ፡ ነህ (፪x) ማንም ፡ በማይቀርበው ፡ ብርሃን ፡ ውስጥ ፡ ያለህ እውነተኛ ፡ አምላክ ፡ ነህ (፪x) ሁሉንም ፡ የምትችል ፡ ሁሉንም ፡ የምታሸንፍ ፡ ሁሉን ፡ የምትረታ ከፍ ፡ ካለው ፡ በላይ ፡ ከፍ ፡ ብለህ ፡ ያለህ አንተ ፡ ነህ ፡ የእኛ ፡ ጌታ ክበር ፡ አሁንም ፡ ክበር ፤ ክበር ፡ ለዘለዓለም ፡ ክበር (፪x) ንገሥ ፡ አሁንም ፡ ንገሥ ፤ ንገሥ ፡ ለዘለዓለም ፡ ንገሥ (፪x) አዝ፦ አውቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ ሌላ (ሌላ) ፡ አምላክ ፡ እንደሌለ (እንደሌለ) አውቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ ውጬ ፡ ክቡር ፡ እንደሌለ (ክቡር ፡ እንደሌለ) አውቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ ሌላ (ሌላ) ፡ አምላክ ፡ እንደሌለ (አውቃለሁ) አውቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ ውጬ ፡ ክቡር ፡ እንደሌለ (አንተ) አንተ ፡ ብቻ (አንተ ፡ ብቻ) ፡ ብቻህን ፡ አምላክ ፡ ነህ (ኦሆሆ) አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ ክቡር ፡ ነህ (አንተ) አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ አምላክ ፡ ነህ (አንተ ፡ ብቻ) አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ ክቡር ፡ ነህ (አንተ) አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ አምላክ ፡ ነህ (አምላክ ፡ ነህ) አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ ክቡር ፡ ነህ (ክቡር ፡ ነህ) ኦ ፡ አንተ ፡ ብቻ (ኦ ፡ አንተ ፡ ብቻ) ፡ ብቻህን ፡ አምላክ ፡ ነህ (አንተ ፡ ብቻ) አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ ክቡር ፡ ነህ