Loading
Singer
በአምልኮ ፡ በዝማሬ ፡ በአምልኮ ፡ በዝማሬ ፡ አዬ በአምልኮ ፡ በዝማሬ ፡ በአምልኮ ፡ በዝማሬ ፡ አዬ ልምጣ ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ አዎ ፡ ላሞካሽህ ባማረው ፡ ዜማ ፡ ላቆላምጥህ (፪x) ያማረውን ፡ መዝሙር ፡ ያማረውን ፡ ቅኔ ገና ፡ እዘምራለሁ ፡ አልጠገብኩም ፡ እኔ (፪x) ልቤ ፡ ነገረኝ (፬x) ፡ ልቤ ፡ ነገረኝ (፬x) አንተ ፡ ወዳለህበት ፡ ወደአደባባይ ፡ ጌታ የዳዊት ፡ አምልኮ ፡ የዝማሬው ፡ ሽታ ልቤ ፡ ነገረኝ (፬x) ፡ ልቤ ፡ ነገረኝ (፬x) ብቻ ፡ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ካለ ሙሉ ፡ ነው ፡ ይበቃኛል (፫x) ብቻ ፡ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ካለ ሙሉ ፡ ነው ፡ ይበቃኛል (፫x) ምሥጋና ፡ ለታረደው ፡ በግ ፡ ለታረደው አምልኮ ፡ ለኢየሱስ ፡ ነው ፡ የሚገባው (፪x) በአምልኮ ፡ በዝማሬ ፡ በአምልኮ ፡ በዝማሬ ፡ አዬ በአምልኮ ፡ በዝማሬ ፡ በአምልኮ ፡ በዝማሬ ፡ አዬ ልምጣ ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ አዎ ፡ ላሞካሽህ ባማረው ፡ ዜማ ፡ ላቆላምጥህ (፪x) ብቻ ፡ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ካለ ሙሉ ፡ ነው ፡ ይበቃኛል (፫x) ብቻ ፡ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ካለ ሙሉ ፡ ነው ፡ ይበቃኛል (፫x) መዝሙር ፡ አለኝ ፡ ዜማ ፡ አለኝ መዝሙር ፡ አለኝ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ዜማ ፡ አለኝ መዝሙር ፡ አለኝ ፡ ዜማ ፡ አለኝ መዝሙር ፡ አለኝ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ዜማ ፡ አለኝ ያማረውን ፡ መዝሙር ፡ ያማረውን ፡ ቅኔ ገና ፡ እዘምራለሁ ፡ አልጠገብኩም ፡ እኔ (፪x)