Loading
ጆሮ ፡ እያላችሀው ፡ ከማይሰሙ ዐይን ፡ እያላቸው ፡ ከማያዩ አማልክት ፡ ጋር ፡ አምላኬ ፡ አይወዳደርም እርሱን ፡ ማንም ፡ አያህልም አዎ ፡ አዎ ፡ አዎ (፪x) አዝ፦ በማላኬ ፡ እወራረዳለሁ ፡ በአምላኬ በአምላኬ ፡ እወራረዳለሁ (፪x) ናቡከደነጾር ፡ ላቆመው ፡ የወርቅ ፡ ምስል ምንም ፡ ቢሆን ፡ አልሰግድም ከሚነደው ፡ እቶን ፡ ሊያድነኝ እንዲችል ፡ አውቃለሁ ባያድነኝም ፡ አምነዋለሁ አዎ ፡ አዎ ፡ አዎ (፪x) አዝ፦ በማላኬ ፡ እወራረዳለሁ ፡ በአምላኬ በአምላኬ ፡ እወራረዳለሁ (፪x) አምላኬን ፡ ማምለክ ፡ ፍፁም ፡ አልፈራም በአምበሶች ፡ ጉድጓድ ፡ ብጣል ፡ እንኳን የሚያድን ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ እኔ ፡ የማመልከው ብቻውን ፡ ጌታ ፡ ነው አዎ ፡ አዎ ፡ አዎ (፪x) አዝ፦ በማላኬ ፡ እወራረዳለሁ ፡ በአምላኬ በአምላኬ ፡ እወራረዳለሁ (፮x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.