Loading
Singer
ብዙዎች ፡ ተነሱ ፡ ሃያላን ፡ የተባሉ በጦር ፡ በሰልፍ ፡ ብዛት ፡ ስማቸውን ፡ ያስጠሩ አልኖሩም ፡ አለፉ ፡ ሞት ፡ አሸነፋቸው ሃያል ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ እያሸነፍካቸው አዝ፦ በአምልክቶች ፡ መካከል ፡ እንደአንተ ፡ የለም ንጉሥ ፡ ሆይ ፡ ንገሥ ፡ ዘለዓለም (፪x) በአምልክቶች ፡ መካከል ፡ እንደአንተ ፡ የለም ጌታ ፡ ሆይ ፡ ክበር ፡ ዘለዓለም (፪x) ታቦቱንም ፡ ወሰዱና ፡ አቋቆሙት ፡ ከዳጐን ፡ ጋር መቼ ፡ ችሎት ፡ ፊቱ ፡ ቆመ ያማረው ፡ ዳጐን ፡ ተሰባበረ (፪x) አዝ፦ በአምልክቶች ፡ መካከል ፡ እንደአንተ ፡ የለም ንጉሥ ፡ ሆይ ፡ ንገሥ ፡ ዘለዓለም (፪x) በአምልክቶች ፡ መካከል ፡ እንደአንተ ፡ የለም ጌታ ፡ ሆይ ፡ ክበር ፡ ዘለዓለም (፪x) ይህ ፡ ታላቅ ፡ አምላክ ፡ ይዤ ለማይሰማ ፡ አምላክ ፡ አልሰግድም በእቶኑ ፡ እሳት ፡ ብጣል ፡ እንኳን ስለሚወደኝ ፡ ይደርስልኛል ስለሚወደኝ ፡ ፈጥኖ ፡ ይመጣል አዝ፦ በአምልክቶች ፡ መካከል ፡ እንደአንተ ፡ የለም ንጉሥ ፡ ሆይ ፡ ንገሥ ፡ ዘለዓለም (፪x) በአምልክቶች ፡ መካከል ፡ እንደአንተ ፡ የለም ጌታ ፡ ሆይ ፡ ክበር ፡ ዘለዓለም (፪x) ከባዖል ፡ ነቢያት ፡ ጋራ ፡ ሲወዳደር ፡ ተዐምር ፡ ሰራ ሰምቶ ፡ በእሳት ፡ መለሰ ከእነሱ ፡ አምላክ ፡ የእኔ ፡ በለጠ ከእነሱ ፡ አምላክ ፡ ኢየሱስ ፡ በለጠ አዝ፦ በአምልክቶች ፡ መካከል ፡ እንደአንተ ፡ የለም ንጉሥ ፡ ሆይ ፡ ንገሥ ፡ ዘለዓለም (፪x) በአምልክቶች ፡ መካከል ፡ እንደአንተ ፡ የለም ጌታ ፡ ሆይ ፡ ክበር ፡ ዘለዓለም (፪x) ብዙዎች ፡ ተነሱ ፡ ሃያላን ፡ የተባሉ በጦር ፡ በሰልፍ ፡ ብዛት ፡ ስማቸውን ፡ ያስጠሩ አልኖሩም ፡ አለፉ ፡ ሞት ፡ አሸነፋቸው ሃያል ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ እያሸነፍካቸው