Loading
መውደዱ እንደ ሰው ቢሆን አልቄ ነበር በስጋት እያልኩኝ ፊቱ ይጠቁር ይሆን ይቀየር ይሆን በማለት ኧረ እርሱ ግን እንደዚያው ነው እንደ ድሮው እንደ ጥንቱ አባቶቼ እንዳወሩለት እንደ ተረኩለት መውደዱ እንደ ሰው ቢሆን አልቄ ነበር በስጋት እያልኩኝ ፊቱ ይጠቁር ይሆን ይቀየር ይሆን በማለት ኧረ እርሱ ግን እንደዚያው ነው እንደ ድሮው እንደ ጥንቱ አባቶቼ እንዳወሩለት እንደ ተረኩለት ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩ ባየው ባየው አይቀዘቅዝም መውደዱ ባየው ባየው አይለወጥም እንክብካቤው እንደ ትናንቱ እንደ ልጅነቴ መውደዱ ያው ነው ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩ ባየው ባየው አይቀዘቅዝም መውደዱ ባየው ባየው አይለወጥም እንክብካቤው እንደ ትናንቱ እንደ ልጅነቴ መውደዱ ያው ነው ቀኖቼ ሄዱ ወራት ሆኑ አመት መጣ ጊዜው ሄደ እኔ ግን ባየው ባየው ባየው የእርሱ ፍቅር እንደዛው ነው ቀኖቼ ሄዱ ወራት ሆኑ አመት መጣ ጊዜው ሄደ እኔ ግን ባየው ባየው ባየው የእርሱ ፍቅር እንደዛው ነው ምን አለው ዘመኑ ምን ኣለው አዲሱ ቀን ባንተ ካልተሞላ ካልተቃና በቀር ቀንን ተስፋ አድርጎ ስንቱ ቀረ ኋላ በጎ ቀን በአንተ ነው በእጆችህ ሲሞላ እምነቴን ረዳህ አለልኝ ፈቀቅ አንተኑ ብቻ ተስፋ በማድረግ ስንቱ ጾም ዋለ ሰው አለኝ ብሎ እጀ ዘራፉን አንተን አጣጥሎ ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩ ባየው ባየው አይቀዘቅዝም መውደዱ ባየው ባየው አይለወጥም እንክብካቤው እንደ ትናንቱ እንደ ልጅነቴ ሲወደኝ ያው ነው አንተ እኮ ያው ነህ አንተ እኮ ያው ነህ ስትወድ ያው ነህ ስትሸከም ያው ነህ ስትወድ ያው ነህ ስትሸከም ያው ነህ ይወራ ፍቅርህ ይዘመር ትዕግስትህ ስጋ ለባሽ ሁሉ እንዲህ ነህ ይበልህ አቤት ትዕግስትህ አቤት ፍቅርህ አቤት ማዳንህ ይወራ ፍቅርህ ይዘመር ትዕግስትህ ስጋ ለባሽ ሁሉ እንዲህ ነህ ይበልህ አቤት ትዕግስትህ አቤት ፍቅርህ አቤት ማዳንህ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.
Approved community edit