Loading
አዝ፦ ባወዳድስ ፡ ባሞጋግስህ ፡ ዝምብዬ ፡ አይደል ፡ አለኝ ፡ ምክንያት ሁሌ ፡ ይደንቀኛል ፡ ፍቅሩ ፡ ምሕረቱ ፡ ፍጥረት ፡ ይዘምር ፡ ይስገድ ፡ በፊቱ ኃጥያተኛ ፡ ነሽ ፡ ብለዉ ፡ ፈረጁ ድንጋይ ፡ አነሱ ፡ ወግረዉ ፡ ሊገድሉኝ ፈራጁ ፡ እየሱስ ፡ ፈረደልኝ ደግመሽ ፡ አትስሪ ፡ ሂጅ ፡ አለኝ ለተመለሰ ፡ ያለፈዉን ፡ ትቶ ፍርዱ ፍቅር ነዉ ያነሳል ፡ መልሶ ለተመለሰ ፡ ያለፈዉን ፡ ትቶ ፍርዱ ፡ ፍቅር ፡ ነዉ ፡ ያነሳል ፡ መልሶ አዝ፦ ባወዳድስ ፡ ባሞጋግስህ ፡ ዝምብዬ ፡ አይደል ፡ አለኝ ፡ ምክንያት ሁሌ ፡ ይደንቀኛል ፡ ፍቅሩ ፡ ምሕረቱ ፡ ፍጥረት ፡ ይዘምር ፡ ይስገድ ፡ በፊቱ ከቤቱ ፡ ጠፋዉ ፡ ድርሻዬን ፡ ይዤ ተታሎ ፡ ልቤ ፡ በዓም ፡ ተይዤ ፡ ስቃይ ሆነብኝ ፡ ስቃይ ፡ ሞት ፡ ከበበኝ ቀኑም ፡ ሌሊቱም ፡ ጨለመብኝ ልቤን ፡ መልሸየ ፡ እቤቱ ፡ ስገባ ድግስ ፡ ደግሶ ፡ ተቀበለኝ ፡ አባ ልቤን ፡ መልሸየ ፡ እቤቱ ፡ ስገባ ድግስ ፡ ደግሶ ፡ ተቀበለኝ ፡ አባ አዝ፦ ባወዳድስ ፡ ባሞጋግስህ ፡ ዝምብዬ ፡ አይደል ፡ አለኝ ፡ ምክንያት ሁሌ ፡ ይደንቀኛል ፡ ፍቅሩ ፡ ምሕረቱ ፡ ፍጥረት ፡ ይዘምር ፡ ይስገድ ፡ በፊቱ ሳዝን ፡ ስጨነቅ ፡ ዉስጤ ፡ ሲከፋ መስቀሉን ፡ ሳየዉ ፡ አገኘዉ ፡ ተስፋ ያባብለኛል ፡ ልጄ ፡ እያለ በቃሉ ፡ እያዘለለ እንዳልረበሽ ፡ ዉስጤም ፡ እንዳይፈራ ያሳድረኛል ፡ በክንፎቹ ፡ ጥላ እንዳልረበሽ ፡ ዉስጤም ፡ እንዳይፈራ ያሳድረኛል ፡ በክንፎቹ ፡ ጥላ አዝ፦ ባወዳድስ ፡ ባሞጋግስህ ፡ ዝምብዬ ፡ አይደል ፡ አለኝ ፡ ምክንያት ሁሌ ፡ ይደንቀኛል ፡ ፍቅሩ ፡ ምሕረቱ ፡ ፍጥረት ፡ ይዘምር ፡ ይስገድ ፡ በፊቱ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.