Loading
Singer
እስቲ ፡ አምላኬ ፡ ያረገውን ፡ ባርኮቴን ፡ ልቁጠረው መከራ ፡ ሃዘኔን ፡ ገፎ ፡ ወዴት ፡ እንዳረገው ይህ ፡ አልሆነም ፡ ያም ፡ አልሆነም ፡ ብሎ ፡ ላስጨነቀኝ እኔም ፡ ደግሞ ፡ በተራዬ ፡ ይህም ፡ ሆኗል ፡ ያኛውም ፡ ሆኗል እያልኮኝ ፡ ባርኮቴን ፡ ስቆጥር ፡ ድል ፡ ይሆንልኛል (፪x) አዝ፦ አቤኔዘር ፡ እግዚአብሔር ፡ ረዳኝ (፫x) የትናንቱን ፡ ካሻገረኝ ለዛሬውስ ፡ ምን ፡ አሰጋኝ ለነገውም ፡ እርሱ ፡ አለኝ (፪x) ባርኮቴን ፡ ስቆጥረው ፡ ዘምር ፡ ዘምር ፡ ይለኛል (፪x) ያዘነው ፡ ልቤ ፡ ይጽናናል ተስፋና ፡ እምነት ፡ ይሞላል ከሸለቆም ፡ ይወጣል (፪x) ባርኮቴን ፡ ስቆጥረው ፡ ዘምር ፡ ዘምር ፡ ይለኛል (፪x) ያዘነው ፡ ልቤ ፡ ይጽናናል ተስፋና ፡ እምነት ፡ ይሞላል ከሸለቆም ፡ ይወጣል (፪x) አዝ፦ አቤኔዘር ፡ እግዚአብሔር ፡ ረዳኝ (፫x) የትናንቱን ፡ ካሻገረኝ ለዛሬውስ ፡ ምን ፡ አሰጋኝ ለነገውም ፡ እርሱ ፡ አለኝ (፪x) ባርኮቴን ፡ ስቆጥረው ፡ ዘምር ፡ ዘምር ፡ ይለኛል (፪x) ያዘነው ፡ ልቤ ፡ ይጽናናል ተስፋና ፡ እምነት ፡ ይሞላል ከሸለቆም ፡ ይወጣል (፪x) ባርኮቴን ፡ ስቆጥረው ፡ ዘምር ፡ ዘምር ፡ ይለኛል (፪x) ያዘነው ፡ ልቤ ፡ ይጽናናል ተስፋና ፡ እምነት ፡ ይሞላል ከሸለቆም ፡ ይወጣል (፪x) ለጻድቁ ፡ ለሃጥኑ ፡ ለሃብታሙ ፡ ለድሆቹ ወይ ፡ ለረጅም ፡ ወይ ፡ ለአጭሩ ፡ ለጥቁር ፡ ሆነ ፡ ለነጩ ሳያማርጥ ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ ከቻለ ፡ ፀሐይን ፡ ማውጣት ድንገት ፡ የጸሎቴ ፡ መልሱ ፡ ጊዜዋን ፡ ቢያስረዝማት ምነው ፡ ነፍሴን ፡ አበሳጫት ሥጋዬማ ፡ ሁልጊዜ ፡ ማኩረፍ ፡ ልማዱ ፡ ነውና ግን ፡ መንፈሴ ፡ ከውስጥ ፡ ውስጡን ፡ ይቆጥራል ፡ የእጁን ፡ ስራ የእርሱ ፡ ይሻላል ፡ ሥጋዬ ፡ ከአፈር ፡ የአፈር ፡ ነው መንፈሴ ፡ ግን ፡ ከእስትንፋሱ ፡ የእራሱ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው ከእርሱ ፡ ጋራ ፡ እኔም ፡ ልቆጥር ፡ በረከቴን ፡ ወስኛለሁ እስቲ ፡ አምላኬ ፡ ያረገውን ፡ ባርኮቴን ፡ ልቁጠረው መከራ ፡ ሃዘኔን ፡ ገፎ ፡ ወዴት ፡ እንዳረገው ይህ ፡ አልሆነም ፡ ያም ፡ አልሆነም ፡ ብሎ ፡ ላስጨነቀኝ እኔም ፡ ደግሞ ፡ በተራዬ ፡ ይህም ፡ ሆኗል ፡ ያኛውም ፡ ሆኗል እያልኮኝ ፡ ባርኮቴን ፡ ስቆጥር ፡ ድል ፡ ይሆንልኛል (፪x) አዝ፦ አቤኔዘር ፡ እግዚአብሔር ፡ ረዳኝ (፫x) የትናንቱን ፡ ካሻገረኝ ለዛሬውስ ፡ ምን ፡ አሰጋኝ ለነገውም ፡ እርሱ ፡ አለኝ (፪x) አዝ፦ አቤኔዘር ፡ እግዚአብሔር ፡ ረዳኝ (፫x) የትናንቱን ፡ ካሻገረኝ ለዛሬውስ ፡ ምን ፡ አሰጋኝ ለነገውም ፡ እርሱ ፡ አለኝ (፪x) ባርኮቴን ፡ ስቆጥረው ፡ ዘምር ፡ ዘምር ፡ ይለኛል (፪x) ያዘነው ፡ ልቤ ፡ ይጽናናል ተስፋና ፡ እምነት ፡ ይሞላል ከሸለቆም ፡ ይወጣል (፪x) ባርኮቴን ፡ ስቆጥረው ፡ ዘምር ፡ ዘምር ፡ ይለኛል (፪x) ያዘነው ፡ ልቤ ፡ ይጽናናል ተስፋና ፡ እምነት ፡ ይሞላል ከሸለቆም ፡ ይወጣል (፪x) አዝ፦ አቤኔዘር ፡ እግዚአብሔር ፡ ረዳኝ (፫x) የትናንቱን ፡ ካሻገረኝ ለዛሬውስ ፡ ምን ፡ አሰጋኝ ለነገውም ፡ እርሱ ፡ አለኝ (፪x) ባርኮቴን ፡ ስቆጥረው ፡ ዘምር ፡ ዘምር ፡ ይለኛል (፪x) ያዘነው ፡ ልቤ ፡ ይጽናናል ተስፋና ፡ እምነት ፡ ይሞላል ከሸለቆም ፡ ይወጣል (፪x) ባርኮቴን ፡ ስቆጥረው ፡ ዘምር ፡ ዘምር ፡ ይለኛል (፪x) ያዘነው ፡ ልቤ ፡ ይጽናናል ተስፋና ፡ እምነት ፡ ይሞላል ከሸለቆም ፡ ይወጣል (፪x)