Loading
ሰው ፡ አይሆንም ፡ ብለው ፡ ሰው ፡ አረገኝ ፡ ጌታ ፡ (ጌታዬ ፡ ጌታ ፡ ጌታዬ) ደጀን ፡ የለው ፡ ብለው ፡ ሆነልኝ ፡ መከታ ፡ (ጌታዬ ፡ ጌታ ፡ ጌታዬ) እንዳሰቡት ፡ ሳይሆን ፡ እንዳሰበልኝ ፡ ነው ፡ (ጌታዬ ፡ ጌታ ፡ ጌታዬ) ገና ፡ መቼ ፡ አዩ ፡ ይሄ ፡ ጅማሬ ፡ ነው ፡ (ጌታዬ ፡ ጌታ ፡ ጌታዬ) አምላኬ ፡ የኔማ ፡ ተስፋ እንዳልወድቅ ፡ ከቶ ፡ እንዳልጠፋ የእኔ ፡ አባት ፡ የእኔ ፡ መድኃኒት በአንተ ፡ ነው ፡ እዚህ ፡ የደረስኩት አንተ ፡ ነህ ፡ የኔማ ፡ ተስፋ እንዳልወድቅ ፡ ከቶ ፡ እንዳልጠፋ የእኔ ፡ አባት ፡ የእኔ ፡ መድኃኒት በአንተ ፡ ነው ፡ እዚህ ፡ የደረስኩት በአንተ ፡ ነው ፡ እዚህ ፡ የደረስኩት በአንተ ፡ ነው ፡ ሁሉን ፡ ያለፍኩት በአንተ ፡ ነው ፡ ቀን ፡ የወጣልኝ ጌታዬ ፡ ተመስገንልኝ (፪x) አስታዋሽ ፡ ለሌለኝ ፡ ለተረሳሁ ፡ በሰው ፡ (ጌታዬ ፡ ጌታ ፡ ጌታዬ) ከተፍ ፡ ብሎልኛል ፡ ፍቅሩ ፡ በተግባር ፡ ነው ፡ (ጌታዬ ፡ ጌታ ፡ ጌታዬ) እንባ ፡ ያወጡ ፡ አይኖቼ ፡ በደስታ ፡ ተሞሉ ፡ (ጌታዬ ፡ ጌታ ፡ ጌታዬ) ህመሜኮ ፡ ያመዋል ፡ ስለሆንኩ ፡ አካሉ ፡ (ጌታዬ ፡ ጌታ ፡ ጌታዬ) አምላኬ ፡ የኔማ ፡ ተስፋ እንዳልወድቅ ፡ ከቶ ፡ እንዳልጠፋ የእኔ ፡ አባት ፡ የእኔ ፡ መድኃኒት በአንተ ፡ ነው ፡ እዚህ ፡ የደረስኩት አንተ ፡ ነህ ፡ የኔማ ፡ ተስፋ እንዳልወድቅ ፡ ከቶ ፡ እንዳልጠፋ የእኔ ፡ አባት ፡ የእኔ ፡ መድኃኒት በአንተ ፡ ነው ፡ እዚህ ፡ የደረስኩት በአንተ ፡ ነው ፡ እዚህ ፡ የደረስኩት በአንተ ፡ ነው ፡ ሁሉን ፡ ያለፍኩት በአንተ ፡ ነው ፡ ቀን ፡ የወጣልኝ ጌታዬ ፡ ተመስገንልኝ (፪x) የምስኪኑ ፡ ወዳጅ ፡ ለተከፋው ፡ ፈራጅ ለድሃደጉ ፡ አባት ፡ ለደከመው ፡ ብርታት (፪x) ማረፊያ ፡ ጥላዬ መጠጊያ ፡ ከለላዬ ኢየሱስ ፡ ጌታዬ (፪x) ኢየሱስ ፡ ጌታዬ (፬x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.